ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሜዳቸው ውጪ ደደቢትን በመረምረም ከመሪው ጋር ያላቸውን ልዩነት አጥብበዋል

በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ደደቢትን የገጠመው ፋሲል ከነማ 5-1 በማሸነፍ ነገ ጨዋታውን…

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ አዳማን በመርታት ላለመውረድ በሚያደርገው ትንቅንቁን ቀጥሏል

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላለመውረድ ትግል እያደረገ ያለው ደቡብ ፖሊስ ሀዋሳ ላይ አዳማ ከተማን አስተናግዶ…

ሪፖርት | መከላከያ ባህር ዳርን በመርታት የማንሰራራት ጉዞውን አስቀጥሏል

ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መከላከያ በፍቃዱ ዓለሙ ብቸኛ ጎል በማሸነፍ ከደቡብ ፖሊስ ድል በኋላ ለአንድ ሰዓት…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከመሪው መቐለ የነበራቸውን ልዩነት ያጠበቡበትን ድል ድሬዳዋ ላይ አስመዝግበዋል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ 2-0…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዱላ ሙላቱ ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሀግብር በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በዱላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-3 ደቡብ ፖሊስ

የባህር ዳር ከተማ እና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ 3-3 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ይህን ብለዋል። “የሰራናቸው…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

የ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ባህር ዳር ላይ ደቡብ ፖሊስን ያስተናገደው ባህር…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ መቐለን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

የሊጉን መሪዎች አዲስ አበባ ላይ ያስተነገዱት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በአስቻለው ታመነ የመጨረሻ ደቂቃ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል…

ሪፖርት | ጅማ አባ ጅፋር ወደ ላይ መውጣቱን ቀጥሏል

ከ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን ያስተናገደበት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1-0…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ ጎል ተለያይተዋል

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ በጨዋታው ምክንያት ለሚፈጠር ችግር ኃላፊነት አልወስድም በማለቱ እሁድ ሳይደረግ የቀረው የ21ኛው ሳምንት የሀዋሳ…