ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ፣ ነገሌ አርሲ እና ባቱ ከተማ አሸንፈዋል

ትላንት የተጀመረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬም ቀጥሎ ሲደረግ በምድብ ሐ ነገሌ አርሲ በሜዳው፣ አርባምንጭ ከተማ እና…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ኢኮሥኮ፣ ነቀምቴ እና ሻሸመኔ ዓመቱን በድል ከፍተዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ኢኮሥኮ፣ ነቀምት ከተማ እና ሻሸመኔ ከተማ…

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ተጠባቂው የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 1-1 በሆነ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድሉን አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጅማ አባ ጅፋር በተሻጋሪ ቅጣቱ የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም…

ከፍተኛ ሊግ | በመክፈቻ ዕለት ጨዋታዎች ሶሎዳ ዓድዋ ሲያሸንፍ ደደቢት እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በማቲያስ ኃይለማርያም እና አምሀ ተስፋዬ የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ባህር ዳርን በማሸነፍ በጥሩ አጀማመሩ ቀጥሏል

በአማኑኤል አቃናው በማራኪ እንቅስቃሴ እና በጎል ሙከራ የታጀበው የሀዋሳ ከተማ እና የባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ የዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዘገበ

ድሬዳዋ ላይ በሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ተከታታይ ሽንፈትን ከሜዳው ውጪ አስተናግዶ የተመለሰው ድሬዳዋ ከተማ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በታሪኩ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ድሉን አስመዘገበ

በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለዋጭ ሜዳ ለመጫወት የተገደደው ወልቂጤ ከተማ በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም…

ሪፖርት| ወልዋሎዎች በአስደናቂ አጀማመራቸው ቀጥለዋል

ቢጫ ለባሾቹ ስሑል ሽረን 3-0 በማሸነፍ ነጥባቸው ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርገዋል። በጨዋታው ወልዋሎዎች ከባለፈው ሳምንት አሰላለፋቸው…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 በሆነ…