👉 “ከዛ በላይ ተጭነን ውጤቱን ማስፋት ነበር የፈለግነው።” 👉 “እዛ አስቸጋሪ ሊሆንብን እንደሚችል እገምታለሁ።” የኢትዮጵያ መድን…
ሪፖርት
ኢትዮጵያ መድኖች በአፍሪካ መድረክ ድል አድርገዋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ማጣሪያ ኢትዮጵያን የወከሉት ኢትዮጵያን መድኖች የዛንዚባር አቻቸውን ምላንዴጌን 2-0 አሸንፈዋል። በ2025/26…
ወላይታ ድቻ ከአል ኢትሃድ ጋር አቻ ተለያይቷል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ የሊቢያውን አል ኢትሃድን በሜዳው የገጠው ወላይታ ድቻ ጨዋታውን ያለ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ዝግጅቱን መጀመሩ ተሰምቷል
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመራው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቅድም ውድድር ዝግጅት መጀመሩ ታውቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ምንም አንኳን ሊጉ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በዋንጫ አጅቦ ዓመቱን በድል ፈፅሟል
በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን 3ለ0 በሆነ ውጤት ስሑል ሽረን በማሸነፍ ዓመቱን በድል እና በዋንጫ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
የዋንጫ ያክል ተጠባቂ በነበረው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በኢዮብ ገብረማርያም ግብ ብቸኛ ግብ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ በሊጉ…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ሊጉን ሦስተኛ ደረጃ ላይ ሆኖ ቋጭቷል
የጣና ሞገዶቹ ቢጫዎቹን 3ለ0 በመርታት የውድድር ዘመኑን የሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው ፈፅመዋል። ባለፈው ባህር ዳር በሀዋሳ…
ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና በአቻ ውጤት ውድድራቸውን ጨርሰዋል
ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ግብ ከፋሲል ከነማ ጋር ነጥብ በመጋራት ውድድር ዓመቱን ጨርሷል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ ተረጋግጧል
አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሀዋሳ ከተማ ጋር በአስገራሚ ግስጋሴያቸው ዓመቱን በድል ሲቋጩት አዳማ ከተማ ደግሞ ለሁለተኛ ጊዜ…

