ከሌሶቶ ጨዋታ በኋላ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ መግለጫ ሰጥተዋል

👉”በሁለቱም ጨዋታዎች ለቀዳሚ አሰላለፍ የተጠጋውን ስብስብ በማሰለፍ ማሸነፍ ይቻላል ፤ ግን… 👉”በጨዋታው ከውጤት ይልቅ ተጫዋቾቹን ለማየት…

ዋልያው በድጋሚ ከሌሶቶ ጋር አቻ ተለያይቷል

አዳማ ላይ ከሌሶቶ አቻው ጋር ሁለተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታውን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አንድ አቻ ተለያይቷል።…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ እና ሌሶቶ አቻ ተለያይተዋል

አዳማ ላይ በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የተገናኙት የኢትዮጵያ እና ሌሶቶ ብሔራዊ ቡድኖች 1-1 ወጥተዋል። ከፊታቸው ወሳኝ የአፍሪካ…

የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል

በነገው ዕለት ከዋልያው ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው የሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ ደርሷል።…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ ነው

የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች ከፊቱ ያሉበት ዋልያው በሁለት ቀናት ልዩነት ሁለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች ያደርጋል። በአሠልጣኝ…

ዋልያዎቹ ነገ ልምምድ ይጀምራሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዛሬው ዕለት በጁፒተር ሆቴል የተሰባሰበ ሲሆን ነገ የመጀመሪያ ልምምድ ያደርጋል፡፡ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…

ብሔራዊ ቡድኑ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርቧል

የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከቀናት በኋላ ማድረግ የሚጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾቹ ጥሪ አስተላልፏል። በ2023 በአይቮሪኮስት…

ከነገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት መግለጫ ተሰጥቷል

አሰልጣኝ እንዳልካቸው ጫካ የነገውን ጨዋታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ኢትዮጵያ ግብፅን የምትገጥምበት ስታዲየም ታውቋል

የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም በካፍ ተቀባይነት አለማግኘቱን ተከትሎ ዋሊያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያቸውን ሁለተኛ ጨዋታ የሚያደርጉበት…

በወርሀዊ የፊፋ የሀገራት ደረጃ ዋልያው ሁለት ደረጃዎችን ቀንሷል

ከደቂቃዎች በፊት ይፋ በሆነው የፊፋ የሀገራት ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሁለት ደረጃዎችን ሸርተት ብሏል። የዓለም እግር…