“ወደ ኢትዮጵያ መጥቼ ማሰልጠኔ አይቀርም” – አዲስ ወርቁ

👉 “በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ትልቅ ሕልም ያለው ቡድን ወደ ፊት አሰለጥናለሁ ብዬ አስባለሁ።” 👉 “በቅዱስ ጊዮርጊስ…

አዲስ ወርቁ ወደ ታንዛንያው ክለብ አምርቷል

ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ወደ ታንዛንያው አዛም አቀንቷል። ላለፈው አንድ ዓመት በሱዳኑ ታላቅ ክለብ አል ሂላል በምክትል አሰልጣኝነት…

አማኑኤል ተርፉ የግብጹን ክለብ ተቀላቀለ

ኢትዮጵያዊው የመሃል ተከላካይ የግብጹን ክለብ መቀላቀሉ ታውቋል። ከ2010 ጀምሮ እስከ 2017 ድረስ በፈረሰኞቹ ቤት መጫወት የቻለው…

ጋቶች ፓኖም አዲስ ክለብ አግኝቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ኒውሮዝን ለቆ ሌላ ክለብ ተቀላቀሏል። በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት መጀመርያ ኢትዮጵያ መድንን ለቆ የኢራቁን ኒው…

ይስሀቅ ዓለማየሁ ሙልጌታ በትላንት ምሽቱ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በኮንፈረንስ ሊግ ጨዋታ ግብ አስቆጥሯል። የስዊድኑ ጁርጋርደን ከቼልሲ ጋር ባደረገት የኮንፈረንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ…

ኢትዮጵያዊው ተስፈኛ የአሜሪካውን ክለብ ተቀላቅሏል

የቀድሞ የፈረሰኞቹ ተጫዋች በአሜሪካ አዲስ ክለብ አግኝቷል። ባለፈው ዓመት መጨረሻ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በአሜሪካ…

‘ኮርማዎቹ’ ትውልደ ኢትዮጵያዊውን በውሰት ሰጥተዋል

በቅርቡ ‘በሴሪ ኤ’ የመጀመርያ ጨዋታውን ያደረገው ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ትውልደ ኢትዮጵያዊ አዲስ ክለብ ተቀላቅሏል በ2015 የቶሪኖ…

Continue Reading

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ

ሀሩን ኢብራሂም ከኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ጋር ተለያይቷል። ከሁለት ዓመት በፊት ሞልደ ባደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ…

ከነዓን ማርክነህ አዲስ ክለብ አግኝቷል

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊቢያ ክለብ አቅንቷል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት መቻልን በመልቀቅ ወደ ሊቢያው አል መዲና…

በግብፁ ክለብ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አጥቂ አሁናዊ ሁኔታ…

አቤል ያለው ከጊዛው ክለብ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይሆን? ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከስድስት ዓመታት…