ኢትዮጵያ ቡና የወሳኝ ተከላካዩን ውል ለረዥም ዓመት አደሰ

የተጫዋቾችን ውል በማራዘም ላይ የተጠመደው ኢትዮጵያ ቡና የወንድሜነህ ደረጄን ውል ለተጨማሪ አራት የውድድር ዓመታት አራዝሟል። በተቋረጠው…

ዘንድሮ በሰበታ ከተማ ያሳለፈው አጥቂ ወደ አይቮሪኮስቱ ክለብ አመራ

ብሩኪና ፋሷዊው የአጥቂ ሥፍራ ተጫዋች ባኑ ዲያዋራ ሰበታ ከተማን ለቆ አሴክ ሚሞሳን ተቀላቅሏል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

አዳነ በላይነህ በወልቂጤ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል

ወልቂጤ ከተማ የመስመር ተከላካዩ አዳነ በላይነህን ለተጨማሪ ዓመታት ለማቆየት ከስምምነት ደርሷል። በተቋረጠው ውድድር ዓመት የመጀመርያ የፕሪምየር…

የዝውውር መስኮቱ ከአስራ ስድስት ቀናት በኃላ ይከፈታል

የዝውውር መስኮቱ ቀደም ተብሎ ከመስከረም 2 ጀምሮ እንደሚከፈት ቢጠበቅም በአስራ ሦስት ተጨማሪ ቀናት ተራዝሞ በይፋ ከመስከረም…

አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ

ከአዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾች ጋር በመስማማት ላይ የተጠመዱት አዳማ ከተማዎች ሁለት የቀኝ መስመር ተጫዋቾችን በአንድ ዓመት…

ሙጂብ ቃሲም በዐፄዎቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል

ከፋሲል ከነማ ጋር እንደሚለያይ ገልፆ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ከክለቡ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። በፋሲል ከነማ ጋር ጥሩ…

“ሁሉን ነገር ትቼ የተቀመጥኩት ለድሬዳዋ ለመጫወት ነው” ረመዳን ናስር

በድሬዳዋ በቅርብ ጊዜያት ከታዩ ባለ ክህሎት የግራ እግር ተጫዋች አንዱ የሆነው ረመዳን ናስር ስላለበት ወቅታዊ ሁኔታ…

አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማማ

ከሳምንታት በፊት ለፋሲል ከነማ ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው አማኑኤል ዮሐንስ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ለመመለስ ተስማምቷል። ከኢትዮጵያ ቡና…

“ከፋሲል ውጭ የትም አልሄድም ” ሱራፌል ዳኛቸው

በፋሲል ከነማ የተሳኩ ድንቅ የሁለት ዓመት ቆይታ በማድረግ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ቅድመ ስምምነት ያድረገበትን ምክንያት ሱራፌል…

ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

የመስመር አጥቂው ሀብታሙ ገዛኸኝ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማማ፡፡ የወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ውል እያራዘሙ እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም…