ክለቦች ከተጫዋቾች ጋር እያደረጓቸው ያሉት የቅጥር ስምምነቶች ምን ያህል ከፌዴሬሽኑ አዲስ ረቂቅ ደንብ ጋር ይጣጣማሉ ?…
ዝውውር
አዳማ ከተማ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
አጥቂው ገብረሚካኤል ያዕቆብ አዳማ ከተማን ለመቀላቀል ተስማማ፡፡ በአርባምንጭ ከተማ በፕሪምየር ሊጉ ድንቅ ጊዜን ማሳለፍ ከቻለ በኃላ…
ወላይታ ድቻ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
የጦና ንቦቹ ኤልያስ አሕመድን ስምንተኛ ፈራሚ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ የቀድሞው የሰበታ ከተማ እና ባህር ዳር ከተማ ተጫዋች…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ከሰሞኑ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ የገባው አዳማ ከተማ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ከፈራሚዎቹ መሀል አንድነት…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ሱሌይማን መሐመድ እና በላይ ዓባይነህ ከአዳማ ከተማ ጋር ለመቀጠል ተስማምተዋል። የቀድሞው የባንኮች እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር…
ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አድሷል
ሀይቆቹ የፈጣኑን አጥቂ እስራኤል እሸቱን ውል ማምሻውን ለማራዘም ተስማሙ፡፡ እስራኤል ከሀዋሳ ተስፋ ቡድን ካደገ በኃላ ያለፉትን…
ሲዳማ ቡና የወሳኙን አማካይ ውል አራዘመ
ዛሬ በውል ማደስ እና አዲስ ተጫዋቾች በማስማማት ተጠምደው የዋሉት ሲዳማ ቡናዎች የአጥቂ አማካዩ ዳዊት ተፈራን ለመቆየት…
ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ቀደም ብለው አራት ወጣት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምተው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን እና ግብ ጠባቂ…
ሲዳማ ቡና አራተኛ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ወጣቱ የአማካይ መስመር ተጫዋች የሆነው ተመስገን በጅሮንድ ለሲዳማ ቡና ለመፈረም ተስማማ፡፡ የቀድሞው የሺንሺቾ እና ደደቢት ተጫዋች…
ሰበታ ከተማ የወሳኝ ተከላካዩን ውል አራዘመ
ተከላካዩ አንተነህ ተስፋዬ በሰበታ ለተጨማሪ ዓመታት ለመቆየት ተስማማ፡፡ የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የመሀል ተከላካይ…

