የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዓባይነህ ፊኖ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ የቀድሞው የአዲስ አበባ ፖሊስ እና ኢኮሥኮ ተጫዋች በክረምቱ…
ዝውውር
ሀዋሳ ከተማ እና ተስፋዬ መላኩ ተለያዩ
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ተስፋዬ መላኩ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ከተፈጥሯዊ…
ሲዳማ ቡና የናይጄሪያዊውን ተከላካይ ዝውውር አጠናቀቀ
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ተለያይቶ የነበረው ናይጄሪያዊው ተከላካይ ላውረንስ ኤድዋርድ ለሲዳማ ቡና ፊርማውን አኖረ፡፡ የኢራቁን…
ሀዋሳ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ
የግራ መስመር ተከላካዩ ደስታ ዮሀንስ ለቀድሞ ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ ለሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን በመጫወት…
ወልዋሎ አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል
ከወልዋሎ ጋር ልምምድ የጀመረው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ወደ ሲዳማ ቡና…
ባህር ዳር ከተማ ከአማካይ ተጨዋቹ ጋር ተለያይቷል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት የጣናው ሞገዶቹ ዓምና ወደ ቡድናቸው ከቀላቀሉት የአማካይ መስመር ተጨዋቻቸው ጋር ተለያይተዋል። ቡድኑን…
ወልዋሎ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ለመለያየት ተስማማ
በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
በእረፍት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን የተመለከቱና ሰሞኑን የተሰሙ አጫጭር የዝውውር፣ የቅጣት፣ የቅሬታ እና የአሰልጣኞች መረጃዎችን…
ወላይታ ድቻ ከመስመር ተከላካዩ ጋር ተለያየ
የግራ መስመር ተከላካዩ ይግረማቸው ተስፋዬ ከወላይታ ድቻ ጋር ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አማካኝነት በክረምቱ የዝውውር መስኮት…
አክሊሉ ዋለልኝ ወደ ወልዋሎ ተጉዟል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን…

