የወልዋሎ የመጀመርያው ተሰናባች ተጫዋች ታውቋል

ኬነዲ አሽያ ከቡድኑ ጋር እንደተለያየ ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ያመላክታል። ጋናዊው አማካይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን…

የሦስት ተጫዋቾች የሙከራ ጉዞ ተጨናገፈ

ወደ መቄዶንያ የሙከራ ዕድል አግኝተው የነበሩ ሦስት ተጫዋቾች ሊያደርጉት የነበረው የሙከራ ጉዞ ተሰናክሏል። ወደ መቅዶንያ የሙከራ…

ጋናዊው አማካይ ከምዓም አናብስት ጋር ልምምድ ጀምሯል

በዓመቱ መጀመርያ ወደ መቐለ ለማምራት ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምሮ በጉዳት ምክንያት ሳይፈርም የቀረው…

ምንተስኖት አሎ ሙከራውን አጠናቆ ዕሁድ ይመለሳል

በቱርኩ ክለብ አንታናይስፓር ለሳምንታት የሙከራን ጊዜን ያሳለፈው ምንተስኖት አሎ ዕሁድ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል፡፡ ለተጫዋቹ የሙከራ እድል…

አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ከፈረሰኞቹ ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ በጥቅምት ወር አጋማሽ የተቀላቀለው የፊት መስመር ተጫዋቹ ዛቦ ቴጉይ በስምምነት ከክለቡ ጋር መለያየቱን አስታውቋል፡፡…

ግዙፉ አጥቂ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

ናይጄሪያዊው ግዙፍ አጥቂ ፒተር ንዋድንኬ ከሰሞኑ ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ እየሰራ እና የሙከራ ጊዜን እያሳለፈ የሚገኝ…

ስሑል ሽረዎች የአማካያቸውን ውል ለማራዘም እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ

ባለፈው ዓመት አጋማሽ ፋሲል ከነማን ለቆ ወደ ስሑል ሽረ በማምራት ከቡድኑ ጋር የተሳካ አንድ ዓመት ያሳለፈው…

ያሬድ ዘውድነህ የሙከራ ዕድል አግኝቷል

የድሬዳዋ ከተማው ተከላካይ ያሬድ ዘውድነህ የውጭ ሀገር የሙከራ ዕድል አግኝቶ ወደ መቆዶንያ በቅርቡ ያቀናል። ከቅርብ ዓመታት…

ሰበታ ከተማዎች ከአንድ ተጫዋቻቸው ጋር ሊለያዩ ነው

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሰበታ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው የተከላካይ መስመር ተጫዋች በስምምነት ክለቡን ሊለቅ ተቃርቧል። ቡድኑን ሊለቅ…

ኢትዮጵያውያን በውጪ | ጋቶች ፓኖም በሳውዲ አረቢያ ..

ወደ ሳውዲ አረቢያው አል አንዋር ካመራ ሁለት ሳምንታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አማካይ ስፍራ ተጫዋች ጋቶች…