የዮናስ በርታ ማረፍያ ወልዋሎ መሆኑ ተረጋግጧል

በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ…

ያሬድ ዘውድነህ ከብርቱካናማዎቹ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል

በሁለተኛው ዙር ራሳቸውን አጠናክረው ለመቅረብ ጥረት እያደረጉ ያሉት ድሬዳዋ ከነማዎች አዲስ ተጫዋች በማስፈረም እና ውል በማራዘም ላይ…

ሄኖክ ኢሳይያስ በይፋ ለድሬዳዋ ከተማ ፈረመ

አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም የተጠመደው ድሬዳዋ ከተማ አራተኛ አዲስ ተጫዋች በማድረግ ከቀናት በፊት ስምምነት ፈፅሞ የነበረውን ሄኖክ…

ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ…

መሐመድ ናስር ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ከወራት በፊት የተለያየው አንጋፋው አጥቂ መሐመድ ናስር ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል። መስከረም ወር…

ድሬዳዋ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋቹን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ምንያምር ጴጥሮስን በአንድ ዓመት ውል አስፈረመ፡፡ ለሁለተኛው ዙር የውድድር ዘመን ራሱን አጠናክሮ ከነበረበት የውጤት…

ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ወልቂጤ ከተማ የሙከራ ዕድል ሰቶት የነበረው ጋናዊውን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አልሀሰን ኑሁን የግሉ አድርጓል፡፡ ለጋናዎቹ ሪል…

ወልዋሎ ከአማካዩ ጋር እንደሚቀጥል ሲያሳውቅ ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ…

ቶጓዊው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል

ላለፉት ቀናት ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ሲሰራ የቆየው ጃኮ አረፋት ዛሬ ለክለቡ ፊርማውን አኑሯል። በዓመቱ መጀመርያ…

ብሩክ ገብረአብ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ባለፈው ሳምንት ከጅማ አባ ጅፋር ጋር የተለያየው ብሩክ ገብረአብ ወደ ወልዋሎ ለመመለስ ተስማማ። ስሑል ሽረን ወደ…