ኤልያስ ማሞ በድሬዳዋ ውሉን አራዘመ

ከቀናት በፊት ኮንትራቱ ተጠናቆ የነበረው ኤልያስ ማሞ ከክለቡ ጋር ያለውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል። የአማካይ ሥፍራ…

የኤልያስ ማሞ ማረፍያ በቅርቡ ይታወቃል

ከብርቱካናማዎቹ ጋር ያለውን ውል ያጠናቀቀው አማካዩ ኤልያስ ማሞ ቀጣይ ማረፍያ በቀጣይ ቀናት ይታወቃል። ባለፈው ዓመት በዚህ…

ወላይታ ድቻ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

አጥቂው ሳምሶን ቆልቻ እና ተከላካዩ ዐወል አብደላ ከጦና ንቦቹ ጋር ተለያይተዋል፡፡ በአሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ እና ረዳቶቹ…

አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል

የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር…

ተስፋዬ በቀለ በመቐለ 70 እንደርታ ልምምድ እየሰራ ይገኛል

ባለፈው ዓመት መጨረሻ ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው የመሐል ተከላካዩ ተስፋዬ በቀለ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ልምምድ…

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ውድድር ዘመን አጋማሽ የዝውውር መስኮት

የ2012 የውድድር ዘመን አጋማሽ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ከሰኞ የካቲት 16 ጀምሮ ለአንድ ወር ክፍት ሆኖ ዝውውር…

ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ጋናውያንን አስፈረመ

ድሬዳዋ ከተማ ተከላካዩ ክዌኩ አንዶህ እና አጥቂው ፉሴይኒ ኑሁን ማስፈረሙን አስታውቋል። ጋናዊው የተከላካይ መስመር ተጫዋች ኩዌኩ…

ድሬዳዋ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያየ

ተከላካዩ ዘሪሁን አንሼቦ፣ አማካዩቹ አማኑኤል ተሾመ እና ዋለልኝ ገብሬ ከድሬዳዋ ጋር የስድስት ወራት የውል ኮንትራት እየቀራቸው…

ሀዲያ ሆሳዕና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ትናንት ሳሊፉ ፎፋናን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ሀዲያ ሆሳዕና አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋችች አስፈርሟል። ቢኒያም…

ሀዲያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ አስፈረመ

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሁለተኛው ዙር ፈራሚ ተጫዋች በማድረግ አይቮሪኮስታዊው የስሑል ሽረ አጥቂ ሳሊፍ ፎፋናን አስፈርመዋል፡፡ ዐምና…