ከሰምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ለጊዜው ይፋ ለማድረግ ቢዘገይም…
ዝውውር
ኄኖክ መርሹ ቢጫ ለባሾቹን ተቀላቅሏል
የዘጠኝ ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ወልዋሎዎች አሁን ደግሞ ኄኖክ መርሹን ከደደቢት አስፈርመዋል። ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ወጥቶ…
ባህር ዳር ከተማ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ትላንት እና ከትላንት በስቲያ የስምንት ነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል ያደሱት ባህር ዳሮች ተጨማሪ የሁለት ተጨዋቾችን ውል ማደሳቸው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሁለት ወጣት ተጫዋቾቹ ጋር ተለያየ
በዝውውር መስኮቱ ሦስት ተጫዋቾች ማስፈረም የቻሉት ፈረሰኞቹ ባለፉት ዓመታት በታዳጊ ቡድን ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ አሳይተው ወደ…
ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቾቹን ውል ማደስ ጀምሯል
ፋሲል ተካልኝን በአሰልጣኝነት የሾሙት የጣና ሞገዶች ወደ ዝውውር መስኮቱ ገብተው አዳዲስ ተጨዋቾችን ከማስፈረማቸው ቀደም ብለው የነባር…
ሲዳማ ቡና ተከላካይ ሲያስፈርም የግብ ጠባቂውንም ውል አራዝሟል
ሲዳማ ቡና ተከላካዩ ጊት ጋትኮችን አዲስ ፈራሚ አድርጎ ወደ ክለቡ ሲቀላቅል የግብ ጠባቂው ፍቅሩ ወዴሳን ውል…
የአስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ የት ይሆናል?
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ አስቻለው ታመነ ቀጣይ ማረፍያ በቅርቡ ይለያል። ባለፉት ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ስኬት ውስጥ ስሙ…
ቴዎድሮስ ታፈሰ በመከላከያ ይቆያል
ከመከላከያ ታዳጊ ቡድን አድጎ ላለፉት ዓመታት ዋናው ቡድንን በቋሚነት ያገለገለው ቴዎድሮስ ታፈሰ ከክለቡ ጋር ለመቆየት ተስማምቷል።…
መከላከያ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ምንተስኖት አሎ የጦሮቹ ማልያ ለብሶ ለመጫወት ፊርማው ያኖረ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል። ዘላለም ሽፈራውን ዋና አሰልጣኝ አድርገው…
ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾች አስፈረመ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሰው ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሆሳዕና ካስፈረማቸው መካከል ሁለቱ ተጫዋቾች…