ድሬዳዋ ከተማ የውሰት ጥያቄ ለጅማ አባ ጅፋር አቀረበ

ድሬዳዋ ከተማ የጅማ አባ ጅፋሩ የመስመር አጥቂን በውሰት ለማስፈረም ለባለቤት ክለቡ በደብዳቤ ጥያቄ አቅርቧል። ድሬዳዋ ለተከታታይ…

ደደቢት አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በርካታ ተጫዋቾች ያሰናበተው ደደቢት ምትክ ፍለጋ በሰፊው ወደ ገበያ በመውጣት አምስት ተጫዋቾች አስፈርሟል። መድሃኔ ታደሰ፣ ኃይሉ…

ስሑል ሽረ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በዝውውሩ በሰፊው እየተሳተፉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች ጋናዊው ጋይሳ ቢስማርክ እና አይቮሪኮስታዊው ሳሊፉ ፎፋናን…

ፋሲል ከነማ የውሰት ጥያቄ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አቀረበ

በሁለተኛው አጋማሽ የውድድር ዘመን በአጥቂ መስመር በኩል ያለበትን መሳሳት ለመቅረፍ ፋሲል ከነማ ሁለት ተጫዋቾችን በውሰት እንዲሰጡት…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በቅርቡ አሸናፊ በቀለን አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወላይታ ድቻ አንጋፋው ተከላካይ ደጉ ደበበ እና የቀድሞ አጥቂው አላዛር…

መቐለ 70 እንደርታ ጋናዊ ተከላካይ አስፈረመ

የመጀመርያው ዙር ፕሪምየር ሊጉን በመሪነት ያጠናቀቁት እና ስብስባቸው ለማጠናከር በሂደት ላይ የሚገኙት ምዓም አናብስት በመጀመርያው ዙር…

ስሑል ሽረ ሶስት ተጫዋቾች አስፈረመ

ባሰናበቷቸው ተጫዋቾች ምትክ ለማስፈረም በሰፊው ወደ ገበያ የወጡት ስሑል ሽረዎች ዮናስ ግርማይ፣ አርዓዶም ገብረህይወት እና ሐብታሙ…

ሀዋሳ ከተማ ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ጋናዊው አጥቂ ክዋሜ አትራምን በድጋሚ ወደ ኢትዮጵያ በመመለስ ወደ ክለቡ ቀላቅሎታል፡፡ በአጥቂ ስፍራ ላይ ከፍተኛ…

ጸጋዓብ ዮሴፍ ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር በድጋሚ ተገናኝቷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዋናው የሀዋሳ ከተማ ቡድን ሲጫወት የቆየው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ…

ስሑል ሽረ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈረመ

ባሰናበቷቸው በርካታ ተጫዋቾች ምትክ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት አዲስ አዳጊዎቹ ስሑል ሽረዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት በጅማ አባጅፋር…