በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ የኤርሚያስ በላይን ዝውውር አጠናቆ የግሉ አድርጓል። ከሀዋሳ ከተማ…
ዝውውር
ባህር ዳር ከተማ የሁለት የውጪ ዜጎችን ዝውውር አጠናቋል
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ባህር ዳር ከተማ ከቀናት በፊት በተዘጋው የውጪ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሁለት ተጫዋቾችን…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በጅማ አባ ቡና ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፉት ብዙዓየሁ እንደሻው እና ሱራፌል ጌታቸው የአዳማ ከተማ ዝውውራቸውን አጠናቀዋል።…
ደደቢት ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ
ሁነኛ የአጥቂ ክፍል ተሰላፊን ለማስፈረም በርከት ላሉ ተጫዋቾች የሙከራ ዕድል ሰጥተው የነበሩት ሰማያዊዎቹ ጋናዊው አጥቂ ሻምሱ…
ደቡብ ፖሊስ ስምንት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከበርካታ ነባር ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየው አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ደቡብ ፖሊስ ስምንት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል።…
ደደቢት የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
የዝውውር አካሄዱ መቀየሩን ተከትሎ ከታዳጊ ቡድኑ ተጫዋቾች በማሳደግ እና በዝቅተኛ ደሞዝ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ደደቢት…
መሐመድ ናስር ማረፊያው ሲዳማ ቡና ሆኗል
ሲዳማ ቡና በአዲስ ግደይ ላይ ጥገኛ የሆነው የማጥቃት አቅሙን እንዲያግዝ መሐመድ ናስርን አስፈርሟል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…
ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ ከረጅም ጊዜ…
ሽረ እንዳሥላሴ ዓብዱሰላም አማንን አስፈረመ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸው ካረጋገጡ በኋላ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሽረ እንዳሥላሴዎች ዓብዱልሰላም አማንን አስፈርመዋል።…
ሀዋሳ ከተማ የብሩክ በየነን ዝውውር አጠናቀቀ
ወጣቱ አጥቂ ብሩክ በየነ ወልቂጤ ከተማን ለቆ ሀዋሳ ከተማን በሁለት ዓመት ውል ተቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ…

