የተጫዋቾችን ውል በማራዘም የተጠመደው አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ መሪነት በቀጣዩ የውድድር…
ዝውውር

የጣና ሞገዶቹ የአማካያቸውን ውል አድሰዋል
ባህር ዳር ከተማዎች የተከላካይ አማካያቸውን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ማራዘማቸው ታውቋል። በአሠልጣኝ ደግአረገ የሚመሩት ባህር ዳር…

ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አስፈርሟል
ከክልል ክለቦች ሻምፒዮና ቡናማዎቹ ወጣቱን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። ኢትዮጵያን በመወከል በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚካፈለው ኢትዮጵያ ቡና…

አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
በአሰልጣኝ በረከት ደሙ የሚመሩት አዞዎቹ የሦስት ወሳኝ ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአንድ ዓመት…

ዩጋንዳዊው አጥቂ ስሑል ሽረ ተቀላቀለ
ዩጋንዳዊው የፊት መስመር ተጫዋች የስሑል ሽረ ሁለተኛ ፈራሚ ሆኗል። ቀደም ብለው ጋናዊው የመሀል ተከላካይ መሐመድ ሱሌይማን…

አህመድ ሁሴን ከአርባምንጭ ጋር ለመቆየት ተስማማ
ወደ ፕሪምየር ሊጉ የተመለሱት አዞዎቹ የወሳኝ አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል። በ2016 ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 18 ጎሎችን ከመረብ…

በረከት አማረ ወደ አሳዳጊ ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ወልዋሎዎች የቀድሞ ግብ ጠባቅያቸው ለማስፈረም ተስማምተዋል። ያለፉት አራት የውድድር ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ቆይታ የነበረው በረከት አማረ…

አሸናፊ ሀፍቱ ከእናት ክለቡ ጋር ይቆያል
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ። መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹ አሸናፊ ሀፍቱን ለተጨማሪ…