ፈረሰኞቹ አጥቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ንግግር ላይ ናቸው

ስርቢያዊውን ዝላትኮ ክራምፖቲች ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቶጎዋዊ አጥቂ የግላቸው ለማድረግ እንቅስቃሴ ላይ መሆናቸው…

ጅማ አባጅፋር ወጣቱን ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ወጣቱ የግብ ዘብ ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል፡፡ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ከቀጠረ በኃላ በርከት ያሉ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያፈርም የአራት ነባሮችን ውል አድሷል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋዩ አዳማ ከተማ የሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም አራት ነባር…

መጣባቸው ሙሉ ማረፊያው ታውቋል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ መጣባቸው ሙሉ በፋሲል ከነማ ካሳደጉት አሠልጣኝ ጋር ዳግም የተገናኘበትን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በዛሬው ዕለት…

ኦኪኪ አፎላቢ ፊርማውን አኑሯል

ድረ-ገፃችን ከሰዓታት በፊት ባስነበበችው መረጃ መሠረት ወደ ፋሲል ከነማ የሚያደርገውን ዝውውር ለማገባደድ አዲስ አበባ የደረሰው አጥቂ…

ጋናዊው አጥቂ ዝውውሩን አጠናቋል

አጥቂው ኦሴ ማውሊ በይፋ የባህር ዳር ከተማ ተጫዋች ሆኗል፡፡ ከቀናት በፊት ወደ ባህር ዳር ለማምራት ከስምምነት…

ማሊያዊው አጥቂ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል

በዛሬው ዕለት መሳይ ጳውሎስን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ማሊያዊውን አጥቂ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል…

መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ጦሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹን ስድስተኛ ፈራሚ በማድረግ ወደ ክለቡ ቀላቅሏል፡፡ በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት በዝውውር ገበያው…

ድሬዳዋ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል

አዲስ ጎጆ-ወጪ የሆነው ተጫዋች በዛሬው ዕለት ከባለቤቱ ጋር የፎቶ ፕሮግራም ሲያከናውን ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ያመራበትን…

ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ገብቷል

ከሳምንታት በፊት ወደ ፋሲል ከነማ ለማምራት ስምምነት የፈፀመው ኦኪኪ አፎላቢ ዝውውሩን ለመጨረስ አዲስ አበባ ደርሷል። 2010…