በርካታ ተጫዋቾችን ከወር በፊት አስፈርሞ የነበረው ወልዲያ አጥቂው በረከት ይስሀቅን ጨምሮ ሰባት ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ…
ዝውውር
ከፍተኛ ሊግ | ሀምበሪቾ ዱራሜ ወሳኝ ዝውውሮችን ፈፅሟል
ሀምበሪቾ ዱራሜ በፕሪምየር ሊጉ ልምድ ያላቸው እና የውጪ ዜጎችን ጨምሮ አስር አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ ግርማ ታደሰን…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈረመ
በሀዋሳ አዳዲስ ተጫዋቾችን ከነባሮች ጋር በማቀናጀት ዝግጅት እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ተጨማሪ ሁለት ተጫዋች አስፈርመዋል፡፡ የመሐል…
ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ አምስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ከሌሎች ክለቦች ቀደም ብሎ በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ ልምምድ ገብቶ የነበረው መከላከያ ተጨማሪ አምስት…
ከፍተኛ ሊግ | ነገሌ አርሲ በርካታ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ነገሌ አርሲ የአሰልጣኙን ውል ያራዘመ ሲሆን አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን…
ከፍተኛ ሊግ | ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ኮከቡን በአሰልጣኝኘት ሲሾም አንድ ተጫዋች አስፈርሟል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ክለብ ፌዴራል ፖሊስ የቀድሞ ታሪካዊ ተጫዋቹን በዋና አሰልጣኝነት ሲሾም አዲስ እና ነባር…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ተካፋዩ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡…
ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሻሸመኔ ከተማ ረዳት አሰልጣኞችን ጨምሮ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ላይ ተደልድሎ የሚገኘው…
ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታው ከወልቂጤ ከተማ ጋር ሁለት አቻ የተለያየ ሲሆን…
የጅማ አባ ጅፋር የፈተና ጉዞ በምን ይቋጭ ይሆን?
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው የ2010 ቻምፒዮን ጅማ አባ ጅፋር ከነገው ጨዋታ አስቀድሞ የተለያዩ ፈተናዎች…

