ሊዲያ ታፈሰ የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታን ትመራለች

በጋና አስተናጋጅነት እየተከናወነ የሚገኘው የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ወሳን ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡፡ ዛሬ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች ሲደረጉ…

ቻምፒየንስ ሊግ | የጅማ አባጅፋር አሰላለፍ ታውቋል

የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 ቅድመ ማጣርያ ጨዋታውን ከጅቡቲው ቴሌኮም ጋር የሚያደርገው ጅማ አባ ጅፋር የመጀመርያ 11…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈኛ ተጫዋቹን በውሰት ሰጥቷል

በ2010 ከተስፋው ቡድኑ ወደ ዋናው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን በማደግ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ዮሐንስ ዘገየ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አሸንፏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አርባምንጭ…

ኢትዮጵያዊያኑን ያገናኘው ጨዋታ በፔትሮጄት አሸናፊነት ተጠናቋል

ሁለቱ ኢትዮጵውያን የሚገኙባቸው ክለቦች ፔትሮጀት እና ስሞሃን ያገናኘው ጨዋታ በፔትሮጀት አሸናፊነት ተጠናቋል። ሽመልስ በቀለ በጨዋታው ደምቆ…

ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| መከላከያ ነገ ወደ ናይጄሪያ ያቀናል

በአራት ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ መሳተፍ የቻለው መከላከያ የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ …

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 አዳማ ከተማ

ዛሬ ከተካሄዱት የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የስሑል ሽረ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ…

ሪፖርት | ሽረ እና አዳማ ያለጎል አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ 

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 2-1 ማሸነፍ ችሏል። የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞችም…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን በማስመዝገብ ደረጃውን አሻሽሏል

የሦስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ከዓርብ ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ሲያስተናግድ የቆየው የሀዋሳ ስታዲየም ሀዋሳ ከተማን…