የናይጄሪያዊው አጥቂ ኦኪኪ አፎላቢ የግብፅ ሊግ ያልተሳካ ቆይታ ተጠናቋል። አምና ሳይጠበቅ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒየን በሆነው…
ዜና
የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ከስምምነት ደርሰዋል
የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ የእርስ በርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው ለማድረግ ተስማምተዋል። ዛሬ በጁፒተር…
ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባ ጅፋር ወደ ግብፅ ሊያደርገው የነበረው ጉዞ ተስተጓጎለ
ጅማ አባ ጅፋር በካፍ ቶታል ቻምፒየንስ ሊግ የአንደኛ ዙር ጨዋታው የግብፁን አል ኢህሊን ለመግጠም18 ተጫዋቾችን በመያዝ…
ኡመድ ኡኩሪ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ጎሉን አስቆጥሯል
ካለፉት ዓመታት አንፃር የተቀዛቀዘ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በግብፅ ፕሪምየር ሊግ የ2018/19…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ተጀመረ
የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ሽረ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሲጀምር ስሑል ሽረ ሲዳማ ቡናን አሸንፏል። ጨዋታው በመደበኛው…
ኢትዮጵያ ዋንጫ ፡ ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ታኅሳስ 3 ቀን 2011 FT ስሑል ሽረ 2-2 ሲዳማ ቡና 21′ ልደቱ ለማ 78′ ክብሮም…
Continue Readingቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር 18 ተጫዋቾችን በመያዝ ዛሬ ወደ ካይሮ ይጓዛል
ቶታል ካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመርያውን ቅድመ ማጣሪያ የጅቡቲውን ቴሌኮም በድምር ውጤት 5 – 3 በማሸነፍ ወደ…
ሴቶች 2ኛ ዲቪዝዮን | አቃቂ ቃሊቲ ሲያሸንፍ ልደታ እና ቦሌ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተከናውነው አቃቂ ቃሊቲ ድል ሲያስመዘግብ ልደታ እና…
አዳማ ከተማ የቀድሞውን ምክትል አሰልጣኝ ወደ ክለቡ መልሷል
በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲሱ አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀም እየተመራ እስከ አሁን አንድም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለውና በወትሮው…
ወልዋሎ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታው የቀን ለውጥ እንዲደረግበት ጠየቀ
በስድስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ቅዳሜ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ለመግጠም መርሐ ግብር የወጣለት ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ…

