ጋና 2018 | የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ሊዲያ ታፈሰ በዋና ዳኝነት በመራችው ጨዋታ ተጀመረ

የ2018 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጀመር ሊዲያ ታፈሰ በመራችው የመክፈቻ ጨዋታ አስተናጋጇ ጋና አልጄርያን አሸንፋለች። በምድብ…

ኢትዮጵያ እና ጋና የመጨረሻ ልምምዳቸውን ሰርተዋል

በዮናታን ሙሉጌታ እና ተሾመ ፋንታሁን የኢትዮጵያ እና የጋና ብሔራዊ ቡድኖች በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚያደርጋቸውን ውጤት…

ተጫዋቾቹ ወደ ቁጭት ስሜት እንዲገቡ በሥነልቡና ተዘጋጅተናል – አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለነገው ጨዋታ ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። ነገ 10፡00…

ደደቢት ከፋይናንስ ችግሩ ፋታ አግኝቷል

ባለፉት ቀናት በፋይናንስ ችግር ምክንያት ህልውናው አስጊ ሁኔታ ላይ ደርሶ የነበረው ደደቢት በፕሪምየር ሊጉ እየተወዳደረ እንደሚቆይ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በ2010 ውድድር ዓመት ጥሩ አጀማመር በማድረግ የምድቡ መሪ መሆን ችሎ የነበረውና በቀሪው የውድድር ዘመን ወጣ ገባ…

የ2010 የኮከቦች ምርጫ ሲጠቃለል

ዛሬ በኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል በተደረገ ሥነ ስርዓት የ2010 የውድድር ዓመት በኮከብነት የተመረጡ ተጫዋቾች ፣ አሰልጣኞች እና ዳኞች…

የደደቢት ህልውና አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል

ደደቢት እግርኳስ ክለብ በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት ህልውናውን የማስቀጠል ፈተና ውስጥ ገብቷል። በ1989 ተመስርቶ በ2002 ወደ…

የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2010 ኮከቦች ሽልማት ስነ-ስርዓት ወደ ማገባደጃው ደርሷል። የወንዶች ፕሪምየር ሊግ ኮከቦች ሽልማትም በፌዴሬሽኑ…

የ2010 ኮከቦች ምርጫ | የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሸላሚዎች

የ2010 የኢትዮጵያ እግርኳሰ ፌዴሬሽን ኮከቦች ምርጫ በኢንተርኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ የሴቶች እግርኳስ ተሸላሚዎች ላይ ደርሰናል።…

የ2010 ኮከቦች ምርጫ | ከ17 እና 20 ዓመት በታች ውድድሮች ተሸላሚዎች

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሽልማት በኢንተር ኮንቲኔንታል አዲስ ሆቴል መካሄዱን ቀጥሎ ከ17 እና 20…