ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል

ጅማ አባጅፋርን የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ያደረጉት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ወደ መቐለ ከተማ አምርተዋል፡፡ በተጠናቀቀው…

ከፍተኛ ሊግ| ባህርዳር ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል

የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በክልል እና በአዲስ አበባ ሲደረጉ መድን ሜዳ ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ባህር…

Bahirdar Ketema Achieve Promotion to the Ethiopian Premier League

Bahirdar Ketema have been promoted to the Ethiopian Premier League for the first time in their…

Continue Reading

ፋሲል ከድር ኩሊባሊን ለማስፈረም ተስማምቷል

ፋሲል ከተማ ኮትዲቫራዊው ከድር ኩሊባሊን ሲያስፈርም የአብዱራህማን ሙባረክን ውል አድሷል፡፡ በደደቢት በመሀል ተከላካይነት እና በአማካይ ስፍራ…

ወላይታ ድቻ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ ፀጋዬ አበራን የግሉ በማድረግ የክለቡ አራተኛ ፈራሚ አድርጓል፡፡ በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት በንቃት መሳተፍ…

ኦኪኪ አፎላቢ ወደ ኢስማይሊ አምርቷል

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ ጎል አስቆጣሪው ኦኪኪ አፎላቢ የግብፁ ኢስማይሊን መቀላቀሉን ክለቡ ይፋ ድርጓል። ናይጄርያዊው…

መቐለ ከተማ ጋብርኤል አህመድን አስፈረመ

መቐለ ከተማ ጋናዊው አማካይ ጋብርኤል አህመድ “ሻይቡ”ን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሊጉን በተቀላቀለበት ዓመት 4ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው…

ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከፕሪምየር ሊጉ ከመውረድ በመጨረሻው ጨዋታ የተረፈው ወላይታ ድቻ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ እንዳጠናቀቀ አስታውቋል። የክለቡ ስራ አስኪያጅ…

ሴካፋ 2018 | ታንዛንያ በድጋሚ ቻምፒዮን ስትሆን ኢትዮጵያ በ3ኛነት አጠናቃለች

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ከሐምሌ 12 ጀምሮ ሲደረግ የቆየው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዛሬ ሲጠናቀቅ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን…

ኢትዮጵያ ቡና ዳንኤል ደምሱን አስፈርሟል

በዘንድሮ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ እና ዘንድሮ…