የካፍ ውሳኔ አሉታዊ እና አዎንታዊ ጎኖች …

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን [ካፍ] በሞሮኮ መዲና ራባት ማክሰኞ እና እረቡ የአፍሪካ እግርኳስን በገቢ ደረጃ ለማጠናከር ያስችላሉ…

የካፍ ስራ አስፈፃሚ አዲሶቹ ውሳኔዎች

ሀሙስ ማምሻውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአፍሪካ ዋንጫ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌድሬሽን ዋንጫ…

ምርጥ 10 | በውድድር ዘመኑ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ያሳዩ ተጫዋቾች 

በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ እንደ ድክመት በተደጋጋሚ ከሚነገሩ ነገሮች መካከል እግርኳሱ ለአዳዲስ ፊቶች እድል መንፈጉ ነው፡፡ በሀገሪቱ…

ወልዲያ በቀናት ልዩነት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከቀናት በፊት አሰልጣኝ ዘማሪያም ወልደጊዮርጊስን የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ የቀጠረው ወልዲያ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ይታይበት የነበረውን ተጫዋቾች…

ያስር ሙገርዋ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ተጫዋቾች ቢለቁበትም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ክለቡን እያጠናከረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለትም ዩጋንዳዊው ያስር…

​ቢኒያም በላይ ኤዘንበርገር አወ የሙከራ እድል አገኘ

ኢትዮጵያዊው አማካይ ቢኒያም በላይ እንደተጠበቀው በምስራቅ ጀርመን ለሚገኝ ፎትቦል ክለብ ኤዘንበርገር አወ የሙከራ እድልን አግኝቷል፡፡ ከዳይናሞ…

አነጋጋሪ ሀሳቦች የተነሱበት የካፍ ሲምፖዝየም …

በሞሮኮ ርዕሰ መዲና ራባት ለሁለት ቀናት ስለ አህጉሪቱዋ የእግር ኳስ እድገት ከየሀገራቱ ከተወጣጡ የእግር ኳስ ሬደሬሽን…

አንደኛ ሊግ | ደሴ ከተማ እና የካ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ዛሬ ረፋድ ሲጠናቀቁ ደሴ ከተማ እና የካ ክፍለ ከተማ…

የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ ስታድየም ተካሂዶ ጅማ ከተማ የአጠቃላይ አሸናፊ በመሆን አጠናቋል፡፡ የሀገሪቱን…

ፋሲል ከተማ 4 ተጫዋቾችን የግሉ አድርጓል

በፕሪምየር ሊጉ 6ኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀው ፋሲል ከተማ ራምኬል ሎክ ፣ ፍሬው ጌታሁን ፣ ፊሊፕ ዳውዚ…