ዱላ ሙላቱ ለመቐለ ከተማ ፈረመ

መቐለ ከተማ ያለፉትን 4 አመታት በሀዲያ ሆሳዕና ያሳለፈው ዱላ ሙላቱን በእንድ አመት ውል አስፈርሟል፡፡ የመስመር አጥቂው…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና 5ኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ የጁ ፍሬ እና ናኖ ሁርቡ ወደ ተከታዩ…

ለአሰልጣኝ ከማል አህመድ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊደረግ ነው  

በኢትዮጲያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ ውጤታማ አሠልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ላቋቋሙት የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…

የሴቶች ዝውውር | አዳማ ከተማ አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ ክስተት ከነበሩ ቡድኖች አንዱ የነበረው ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ የተገኙ ወጣት ተጫዋቾችን ከአንጋፋ…

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 6 ተጫዋቾችን አስፈረመ

ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት የ5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ፊርማ ሲያጠናቅቅ…

መቐለ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈረመ

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ መቐለ ከተማ ጫላ ድሪባ እና ታደለ ባይሳን የግሉ አድርጓል፡፡ ጫላ ድሪባ አዳማ…

​ቅዱስ ጊዮርጊስ ታደለ መንገሻን ሲያስፈርም አሜ መሐመድን ለማስፈረም ተስማምቷል

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደደቢትን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ታደለ መንገሻን ባልተጠበቀ ሁኔታ ሲያስፈርም አሜ መሐመድን…

የክልል ክለቦች ሻምፒዮና 4ኛ ቀን ውሎ

የኢትዮጵያ ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው እለት የ4 ቀን ጨዋታዎችን ሲያስተናግድ መርሳ ከተማ ወደ ተከታዩ ዙር ማለፋቸውን ያረጋገጡበትን…

አቶ አበበ ገላጋይ ለአሸናፊ በቀለ ቅሬታ ምላሽ ሰጥተዋል

ከኢትዮዽያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተያይዞ ሰሞኑን በተፈጠረው ጉዳይ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቅሬታ የቀረበባቸው የቡድን መሪው አቶ…

የሴቶች ዝውውር | ደደቢት ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ደደቢት በዛሬው እለት ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ተረጋግጧል፡፡ የጥሩነሽ…