ወልዲያ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

​የኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 5 ከተከፈተ ወዲህ ወልድያ በገበያው ላይ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ 4…

የከፍተኛ ሊጉ ክስተት አማኑኤል ገብረሚካኤል

በ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር አመት ድንቅ አቋማቸውን ካሳዩና በቡድናቸው ውጤት ላይ ቀጥተኛ አስተዋጽኦ ካበረከቱ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ይጠናቀቃል

የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፍፃሜውን ዛሬ ሐምሌ 12 በድሬዳዋ ከተማ ያገኛል፡፡ የየምድቦቹ አላፊዎችም ለዋንጫው…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ ፕሪምየር ሊጉን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ተቀላቅሏል

የ2009 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ እጅግ ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ድሬዳዋ ስታድየም ላይ ተደርጎ መቐለ ከተማ…

ጉዞ ወደ ፕሪምየር ሊግ – መቐለ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት

 FT  መቐለ ከተማ  2-1  ሀዲያ ሆሳዕና  16′ አማኑኤል ገብረሚካኤል 78′ ዮሴፍ ታዬ | 14′ እንዳለ ደባልቄ ተጠናቀቀ! ጨዋታው በመቀለ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የመልስ ጨዋታ አይካሄድም

በ2018 ኬንያ ለምታስተናግደው የአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮና (ቻን) ሀገራት የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታዋን ከጅቡቲ ጋር ያደረገችው ኢትዮጵያ የመጀመርያውን…

አንደኛ ሊግ | ሀምበሪቾ በጎል ሲንበሸበሽ መቂ ከተማም አሸንፏል

የኢትዮዽያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ መቂ ከተማ እና ሀምበሪቾ ወደ ግማሽ…

Continue Reading

የቢንያም በላይ የዳይናሞ ድረስደን ሙከራ አልተሳካም

በቡንደስሊጋ 2 የሚወዳደረውና የምስራቅ ጀርመን ድረስደን ከተማ ክለብ የሆነው ኤስጂ ዳይናሞ ድረስደን ለኢትዮጵያዊ አማካይ ቢኒያም በላይ…

የፕሪምየር ሊጉ የ2010 የውድድር ዘመን መቼ እንደሚጀምር ታወቀ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2010 የውድድር ዘመን ጥቅምት 4 ቀን 2010 እንደሚጀመር ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡ የኢትዮጵያ እግርኳስ…

ኢትዮጵያ ቡና የሚያስገነባው ስታዲየም የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

ሁለተኛው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቤተሰብ የሩጫ ውድድርና ክለቡ ለሚያስነባው ከ35እስከ 40ሺህ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም እንደሚኖረው…