የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት 2ኛ ዙር ትላንት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጀምሯል፡፡ በዛሬው እለት ደግሞ በሊጉ ከፍተኛ…
Continue Readingዜና
ፕሪምየር ሊጉ ዛሬ በ6 ጨዋታዎች ይቀጥላል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት በተደረጉ ሁለት ግብ አልባ ጨዋታዎች የሁለተኛውን ዙር ጀምሯል፡፡ ዛሬም በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ጅማ አባ ቡና | የአሰልጣኞች አስተያየት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአዲስ አበባ ስታድየም ጅማ አባ ቡናን ያስተናገደበት ጨዋታ 0 – 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0-0 የወልድያ | የአሰልጣኞች አስተያየት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የወልድያ የሁለተኛው ዙር መክፈቻ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል ። የአቻ ውጤቱን ተከትሎም የቡድኑ…
ከፍተኛ ሊግ | ውሃ ስፖርት በግብ ሲንበሸበሽ መድን ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ሁለት የምድብ ሀ ጨዋታዎች…
የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ጅማ አባ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ዙር ሁለተኛ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ላለመረድ ከሚደረገው ፍልሚያ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑትን ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
የጨዋታ ሪፖርት | የሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ሲጀምር በቅድሚያ የተገናኙት በ13 ነጥቦች 15ኛ ደረጃ ላይ ይገኝ…
“የካፍ ምርጫን ማዘጋጀታችን ለእኛ ክብር ነው” ጁነይዲ ባሻ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌድሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ጁነዲ ባሻ 39ኛውን የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌድሬሽን (ካፍ) ጠቅላላ ጉባኤ ለማሰናዳት እንደተዘጋጁ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ጅማ አባ ቡና | ቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት
FTኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ጅማ አባ ቡና ጨዋታው ያለግብ ተጠናቋል ! 90+1 ኪዳኔ ከግራ መስመር ከረጅም ርቀት የሞከረውን ኳስ…
Continue Readingኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ወልድያ – ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት
FTኢት. ንግድ ባንክ 0-0 ወልድያ ተጠናቀቀ! ጨዋታው ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል፡፡ ተጨማሪ ደቂቃ – 4 የተጫዋች ለውጥ…
Continue Reading