በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ ደደቢት መከላከያን 1-0 በማሸነፍ ደረጃውን ወደ 4ኛነት አሻሽሏል፡፡…
ዜና
የኢትዮጵያ ቡና አመታዊ ሩጫ ጋዜጣዊ መግለጫ
ዛሬ በ10፡30 በኢትዮጵያ ሆቴል የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እሁድ እለት የሚያደርገውን አመታዊ ሩጫ አስመልክቶ ለጋዜጠኞች ይፋዊ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፡ ታክቲካዊ ትንታኔ
በሚልኪያስ አበራ እንደ አውሮፓውያኑ የዘመን ቀመር በ2008 ዓ.ም በታዋቂው የታክቲክ ፀኃፊ ጆናታን ዊልሰን የተደረሰውና የአለምን የእግርኳስ…
Continue Readingወልድያ 1-0 ወላይታ ድቻ ፡ የጨዋታ ሪፖርት
መሃመድ አህመድ – ከ ወልድያ 9፡05 ላይ የተጀመረው ጨዋታ በወላይታ ድቻ ደጋፊዎች ህብረ ዜማ ሞቅ…
ፕሪሚር ሊግ ፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን ለብቻው መምራት ጀመረ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ለብቻው መሪ መሆን ያስቻለውን ነጥብ ሲያገኝ ሲዳማ ቡና…
ዮሃንስ ሳህሌ አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ፡፡
የደደቢቱ አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ አዲሱ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን ፕላኔት ስፖርት ዘግቧል፡፡ ከማርያኖ ባሬቶ…
‹‹ የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ አልሆንኩም ›› ዮሃንስ ሳህሌ
የደደቢቱ አሰልጣን ዮሃንስ ሳህሌ ስማቸው ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቅጥር ጋር ተያይዞ መነሳቱን አስተባበሉ፡፡ አሰልጣኙ ቡድናቸው ኢትዮጵያ…
‹‹ ከዋንጫው ፉክክር አልወጣንም ›› ሳሙኤል ሳኑሚ
ናይጄርያዊው አጥቂ ሳሙኤል ሳኑሚ ዘንድሮ ከደደቢት ጋር መልካም የውድድር ዘመን እያሳለፈ ይገኛል፡፡ በዛሬው ጨዋታ ሁለት ግቦች…
ፕሪሚየር ሊግ ፡ ደደቢት ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ደደቢት ኢትዮጵያ ቡናን 3-0 በሆነ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆላንዳዊ አሰልጣኝ ቀጠረ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ማርቲን ኩፕማን የተባሉ ሆላንዳዊ አሰልጣኝ መቅጠሩን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ባለፈው ወር ብራዚላዊውን አሰልጣኝ…