“የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማህበረሰብ ፕሮግራም ልምድ በኢትየጵያ ተግባራዊ ይሆናል” – ጁኔይዲ ባሻ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እግር ኳስ ክለቦች ከውድድር በሻገር የሚያከናውኗቸውን ማህበረሰብ ተኮር ፕሮግራሞች በኢትዮጵያም ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል…

መከላከያ ማራኪ ወርቁን አስፈረመ

ሙገር ሲሚንቶ በረከት ሳሙኤልን አስፈረመ

ኡመድ ኡኩሪ ድንቅ አጀማመር አደረገ

ባሬቶ በመጀመርያ ጨዋታቸው ሽንፈት አስመዘገቡ

ማላዊ የኢትዮጵያ ምድብ ውስጥ መግባቷን አረጋገጠች

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በይፋ የዋሂዳ ሰንአ አሰልጣኝ ሆነዋል

ኢትዮጵያ ቡና ኤፍሬም ወንድወሰንን አስፈረመ

ሳላዲን ከመጀመርያ ልምምዱ በኋላ….

ሳላዲን ሰዒድ በትላንትናው እለት የመጀመርያ የአል አህሊ ልምምዱን ከሰራ በኋላ የተሰማውን ደስታ ገልጧል፡፡ የአፍሪካውን ትልቅ ቡድን…

ሳሙኤል አለባቸው ኮንትራቱን አራዘመ