የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ድሬዳዋ ከተማ የአንድ ግብ ጠባቂን ዝውውር ሲያገባድድ የሁለት ነባሮችን ውልም አራዝሟል።…
ዜና

ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚደረግበት ጊዜ ታውቋል
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚካሄድበት ጊዜ እና በውድድሩ የሚሳተፉ ክለቦች እነማን እንደሆኑ ይፋ ሆኗል። የሲዳማ ክልል…

ቡናማዎቹ ተከላካይ አስፈርመዋል
እስካሁን የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ከዐየር ኃይል አስፈርመዋል። ኒኮላ…

አርባምንጭ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ዓመቱን በተፎካካሪነት የቋጨው የአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልዱ አርባምንጭ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ሀድያ ሆሳዕና የሦስት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ሀድያ ሆሳዕናዎች የሦስት ተጫዋቾቻቸውን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ…

ሻሸመኔ ከተማ የአምስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከሻሸመኔ ከተማ ጋር ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደጉ አምስት ተጫዋቾች ውል ተራዝሟል። ለ2016ቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር…
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚሳተፈው ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮቹንም ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ…

ሻሸመኔ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ ሻሸመኔ ከተማ ተጨማሪ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

መቻል የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ዛሬ ጀምሯል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው መቻል በዛሬው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀምሯል። ከቀናት በፊት አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን…

መድን አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌውን ኢትዮጵያ መድን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከተጠናቀቀው ዓመት…