የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌውን ኢትዮጵያ መድን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከተጠናቀቀው ዓመት…
ዜና
ወላይታ ድቻ የመስመር ተከላካዩን ውል አድሷል
የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ወላይታ ድቻ የመስመር ተከላካዩን ኮንትራት ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። በ2016 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ያሬድ…
መድኖች ተከላካይ ለማስፈረም ተስማሙ
ኢትዮጵያ መድኖች ኬኒያዊውን ተከላካይ ለማግኘት ተቃርበዋል። ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው የለቀቁባቸው እና ቁልፍ ዝውውሮች ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት መድኖች…
ቸርነት ጉግሳ በይፋ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል
ባህር ዳር ከተማን ለመቀላቀል ስምምነት ላይ ደርሶ የነበረው ተጫዋች ከደቂቃዎች በፊት ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ደግአረገ…

መቻል ተከላካይ አስፈርሟል
በዛሬው ዕለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የጀመሩት መቻሎች አስቻለው ታመነን የግላቸው አድርገዋል። በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመሩት መቻሎች…

መቻል በዝውውሩ መሳተፍ ጀምሯል
አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን በመንበሩ የሾመው መቻል ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ሲቀላቅል የአንድ ነባር ተጫዋቹንም ውል…

ቡናማዎቹ አማካይ አስፈርመዋል
ኢትዮጵያ ቡና የአማካይ መስመር ተጫዋች በሁለት ዓመት ውል አስፈርሟል። በአሠልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዝውውር…
ዐፄዎቹ ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን አስታውቀዋል
አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በድጋሚ በአሰልጣኝነት የሾሙት ፋሲል ከነማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበትን ቀን ይፋ አድርገዋል። የተጠናቀቀውን…

አዳማ ከተማ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆኗል
አዳማ ከተማ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመራ በክለቡ መቀመጫ ከተማ ዝግጅት መቼ እንደሚጀምር ዝግጅት ክፍላችን አውቃለች። በኢትዮጵያ…
የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩበት ጊዜ ታውቋል
አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን በዋና አሰልጣኝነት መንበር የሾሙት ወላይታ ድቻዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት መጀመሪያ ቀናቸው ታውቋል። ከቀጣዩ…