ብርቱካናማዎቹ የአማካያቸውን ውል አራዝመዋል

ድሬዳዋ ከተማ የአማካያቸውን ኮንትራት ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። በአሰልጣኝ አስራት አባተ መሪነት እስከ አሁን የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር…

የ2015 የሊጉ ኮከቦች ሽልማት የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል

ከወትሮ በተለየ ሁኔታ የዓመቱ ኮከቦችን ሽልማት መዘግየትን በተመለከተ በትናንትናው ዕለት በሶከር ኢትዮጵያ ገለፃ ያደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሻሸመኔ ከተማ የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል

የአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ ሻሸመኔ ከተማ የመስመር አጥቂውን የመጀመሪያ ፈራሚው አድርጓል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ከ15 ዓመታት…

ጌታነህ ከበደ ፋሲል ከነማን ተቀላቀለ

ከሲዳማ ቡና ጋር ተስማምቶ እንደነበር ተገልፆ የነበረው ጌታነህ ከበደ ወደ ፋሲል ከነማ ሊያመራ እንደሚችል ተከታታይ ዘገባ…

ባንክ ጋናዊ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል

በዝውውር መስኮቱ በንቃት ተሳትፎ ያደረገው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋናዊ ተጫዋች አምጥቷል። በአሠልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ…

ንግድ ባንክ የአሠልጣኙን ውል አድሷል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያሳደጉት አሠልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ በክለቡ የሚቆዩበትን ዓመት አራዝመዋል።…

ወደ ዩጋንዳ የሚያመራው የንግድ ባንክ ልዑክ ዝርዝር ታውቋል

የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ለማድረግ ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ወደ ዩጋንዳ የሚያመራው የኢትዮጵያ…

ወደ አሜሪካ ካቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ሰዎች ወደ ሀገር ቤት አልተመለሱም

በአሜሪካ የስምንት ቀናት የጉብኝት የወዳጅነት ጨዋታዎችን አድርጎ ዛሬ ወደ ሀገር ቤት ከተመለሰው የዋልያዎቹ ስብስብ ሁለት ግለሰቦች…

ጌታነህ ከበደ ወደ ዐፄዎቹ…?

ሰሞነኛው የዝውውር መነጋገርያ ርዕስ የሆነው የጌታነህ ከበደ ቀጣይ ማረፊያው ፋሲል ከነማ ወይስ ሲዳማ ቡና? በትናትናው ዘገባችን…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል

ቅድመ ውድድር ዝግጅቱን የጀመረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በርከት ያሉ ዝውውሮችን…