ኢትዮጵያ መድን አዲስ ግብ ጠባቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች በተሻለ በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው መድን ግብ ጠባቂ አስፈርሟል። እስካሁን የአራት አዳዲስ ተጫዋቾችን…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈርሟል

ከሰዓታት በፊት ባዬ ገዛኸኝን ያስፈረሙት ወላይታ ድቻዎች አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ያሬድ…

ሲዳማ ቡና የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አድሷል

ቁመታሙ ተከላካይ በሲዳማ ቡና ቤት የሚያቆየውን የሁለት ዓመት ውል በዛሬው ዕለት ፈርሟል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

ሁለት የብሔራዊ ቡድኑ አባላት ወደ አሜሪካ አይጓዙም

ከቀናት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ በሚያደርገው ጉዞ ሁለት የቡድኑ አባላት እንደማይጓዙ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች አጥቂ አስፈርመዋል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያው አሠልጣኝ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የግብ ጠባቂውን ውል አድሷል

የፈረሰኞቹ የወጣት ቡድን ፍሬ የሆነው ግብ ጠባቂው ባህሩ ነጋሽ ለሁለት ተጨማሪ ዓመት ውሉን አራዝሟል። ከአዳዲስ ተጫዋቾች…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል

በደቡብ አፍሪካው ክለብ የአስራ ስድስት ቀናት የሙከራ ቆይታን ያደረገው አጥቂው ትላንት አመሻሽ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። የ2015የኢትዮጵያ…

መድን የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የአጥቂ እና የተከላካይ መስመር ተጫዋቾቹን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…