ከቀናት በፊት ቃልኪዳን ዘላለምን ያስፈረሙት ፋሲል ከነማዎች ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሰዋል። አሠልጣኝ ውበቱ…
ዜና

ወደ አሜሪካ የሚያቀናው የዋልያዎቹ ስብስብ ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ዝግጅት የተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ…

ከ20 ዓመታት የእግርኳሱ ቆይታ በኋላ ዛሬ ጫማውን የሰቀለው ሳላዲን ሰኢድ ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል…..
👉 \”እግርኳስ አጥንት እና ደሜ ውስጥ ነበር\” 👉 \”እኔ ሁሌም ወጣቶችን ሳገኝ የምላቸው አንድ ነገር አለ….\”…

ኢትዮጵያ መድን ተከላካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ቡድኑን እያጠናከረ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ መድን…

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል
በተለያዩ ክለቦች እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ከእግርኳስ ራሱን አገለለ። ከአዲሱ ሚሌኒየም ወዲህ…

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ቀጥሯል
ዮሐንስ ሳህሌን በዋና አሰልጣኝ የቀጠረው ሀድያ ሆሳዕና እያሱ መርሀፅድቅን በረዳትነት በድጋሚ ሾሟል። ከሳምንታት በፊት ዮሐንስ ሳህሌን…

ፈረሰኞቹ የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አድሰዋል
በአፍሪካ መድረክ ላለባቸው ውድድር በቅርቡ ቅድመ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮኖች የአንድ ተጫዋቻቸውን ውል አራዝሟል። የቤትኪንግ…

ጎፈሬ እና ኖቫ ኮኔክሽንስ ስምምነት ፈፀሙ
ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ በአሜሪካ በሚደረገው \”ግራንድ አፍሪካ ረን\” ውድድር የመወዳደሪያ ትጥቆችን ለማቅረብ ስምምነት…

ንግድ ባንክ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የዞን የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ በሀዋሳ ዝግጅት ዛሬ የጀመረው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጨማሪ…

ባህርዳር ከተማ የመስመር ተከላካዩን ውል አድሷል
ወደ ዝውውሩ በዛሬው ዕለት የገባው ባህርዳር ከተማ የመስመር ተከላካዩን ውል አድሷል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህርዳር…