በስድስተኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት…
ዜና
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበትን ድል አስመዝግበዋል
በስድስተኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን ውሎ የመጀመርያ በነበረው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ሀዋሳ ከተማን በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ሁለት ግቦች…
የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ የመሰናበታቸው ነገር እርግጥ ሆኗል
ትናንት በነበረው ዘገባችን የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ የመሰናበታቸውን ነገር በገለፅነው መሠረት በቀጣይ ክለቡን ማን የሚረከበው ይሆናል? ሰርቢያዊው አሰልጣኝ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ
በስድስተኛው ሳምንት የሊጉ የነገ መርሐ-ግብር ሁለተኛ ስለሆነው ጨዋታ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ተከታታይ ደረጃ ላይ የሚገኙት ሲዳማ…
Continue Readingየከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የመወዳደርያ ቦታ ለውጥ ተደርጎበታል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ለ ውድድር ከሀዋሳ ወደ ሰበታ ዞሯል፡፡ የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀዋሳ ከተማ
እኩል ሰባት ነጥቦችን በመያዝ በግብ ክፍያ ተበላልጠው የተቀመጡት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ እንደሚከተለው…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 አርባምንጭ ከተማ
ከአመሻሹ ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች የሰጡት አስተያየት። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ አስተዳደራዊ ጉዳዮች…
ሪፖርት | ወልቂጤ እና አርባምንጭ አቻ ተለያይተዋል
በወልቂጤ ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ መካከል የተደረገው የምሽቱም ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል። አራት ተጠባባቂዎችን ብቻ በመያዝ ጨዋታውን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ፋሲል ከነማ
በጉጉት የተጠበቀው የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለግብ ከተጠናቀቀ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…
ሪፖርት | የመሪዎቹ ፍልሚያ ያለግብ ተጠናቋል
ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማን ያገናኘው የዛሬው ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተፈፅሟል። ወላይታ ድቻ በሰበታ…

