ከደቂቃዎች በኋላ በአዲስ አበባ እና አዳማ ከተማ ክለቦች መካከል የሚደረገውን ጨዋታ የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች ይዘን ቀርበናል።…
ዜና
ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ የቅጣት ምት ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጋለች
ባለሜዳዎቹ ድሬዳዋ ከተማዎች ጅማ አባጅፋርን ሦስት ለአንድ ሲረቱ የተጠቀሙበትን ቋሚ አሰላለፍ በዛሬው ጨዋታም ተጠቅመዋል። በተመሳሳይ ከድል…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
የዕለቱን የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች በሚከተለው ዘገባችን አጠናክረናቸዋል። በማማዱ ሲዲቤ ሐት-ሪክ ታግዘው ጅማ አባጅፋርን በአራተኛ…
ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል
የቀድሞው አሰልጣኙ አላምረው መስቀሌን በድጋሚ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው ሀላባ ከተማ ታዳጊዎች እና አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ አዲስ አበባ ከተማ
የአምስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ነገም ሲቀጥሉ የዕለቱን ሁለተኛ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። በሁለተኛ ሳምንት…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
በነገው ቀዳሚ የሊጉ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በአራተኛው ሳምንት ድል ማስመዝገብ የቻሉ ሁለት ቡድኖችን የሚያገናኘው…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 አርባምንጭ ከተማ
በአስገራሚ ክስተቶች ታጅቦ በአቻ ውጤት የተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ሰጥተዋል። ሥዩም ከበደ…
ሪፖርት | ድራማዊ የነበረው የምሽቱ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ሦስት ፍፁም ቅጣት ምቶች እና ሦስት ቀይ ካርዶችን ያስመለከተን የፋሲል ከነማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በ1-1…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ፋሲል ከነማ ከ አርባምንጭ ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ የመጨረሻ ነጥቦችን እነሆ ! ፋሲል ከነማ የመጀመሪያ ሽንፈት ከቀመሰበት የአዲስ አበባ…
ሪፖርት | ማራኪ ያልነበረው ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ከሽንፈት እና አቻ ውጤት በኋላ እርስ በእርስ የተገናኙት ሁለቱ ቡድኖች ከመጨረሻ ጨዋታቸው ሦስት ሦስት ለውጦችን አድርፈው…

