በወቅታዊ የክለቡ ሁኔታዎች ላይ ትናንት ረፋድ ላይ ስብሰባ የተቀመጠው የሲዳማ ቡና ቦርድ ውሳኔዎችን አሳልፎ እንደወጣ ታውቋል።…
ዜና
“ወደ ካሜሩን እሄዳለው ብዬ አስባለሁ” – በረከት ደስታ
በያዝነው የውድድር ዓመት ጥሩ መነቃቃት ከሚታይባቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ ከሆነው በረከት ደስታ ጋር አጭር ቆይታ አድርገናል።…
ከፍተኛ ሊግ | ደቡብ ፖሊስ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ስር የተደለደለው ደቡብ ፖሊስ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ አምስት ነባሮችን…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ
የሦስተኛውን የጨዋታ ዕለት ሁለተኛ ግጥሚያ የተመለከተው ዳሰሳችን እንዲህ ይነበባል። በመካከለላቸው ልዩነቶች ቢኖሩም የሁለቱ ቡድኖች አጀማመር እንደፍላጎታቸው…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | ጌዲኦ ዲላ የአሰልጣኝ ለውጥ ሲያደርግ የተጫዋቾች ዝውውርንም ፈፅሟል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ስር የተደለደለው ጌዲኦ ዲላ ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ ከነበረው አሰልጣኙ ጋር በመለያየት እና…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሰባተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ዳሰሳ እንዲህ ቀርቧል። እስካሁን አንድ ጨዋታ ብቻ ድል ያደረገው አዳማ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | የካ ክፍለ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ላይ የተደለደለው የካ ክፍለ ከተማ አስራ አንድ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-2 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀድያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱን ድል መከላከያን ከረታ በኃላ አሰልጣኞቹ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…
ሪፖርት | ነብሮቹ ከድል ጋር የታረቁበትን ውጤት ጦሩ ላይ አግኝተዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ በሀብታሙ ታደሰ ሁለት ግቦች ታግዞ የዓመቱን የመጀመሪያ ድል መከላከያን በማሸነፍ አስመዝግቧል።…
አሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-1 ወላይታ ድቻ
በዕለቱ የመጀመሪያ በነበረው እና ባህርዳር ከተማ የወላይታ ድቻን ያለመሸነፍ ግስጋሴን ከገባተበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች…

