የሀዋሳ ቄራ ዋንጫ የ20ኛ ዓመት ውድድሩን ከሐምሌ 8 ጀምሮ በ32 ቡድኖች መካከል ሲያካሂድ ቆይቶ በዛሬው ዕለት…
ዜና
የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአራዳ ክፍለከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ክለቦች መካከል ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያ ሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በአራዳ ክፍለ ከተማ…
የአማካይ መስመር ተጫዋቹ ከዋልያው ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከሦስት ቀናት በፊት በልምምድ ላይ ጉዳት ያጋጠመው የአማካይ መስመር ተጫዋች ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።…
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዝግጅት ዳግም ነገ ይሰባሰባል
በአሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የሚመራው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሦስተኛ ጊዜ ለተራዘመው የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታዎች…
ሱፐር ስፖርት ለሊጉ ክለቦች የሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚሳተፉ 16 ክለቦች ለተወጣጡ አመራሮች የተሰጠው የሁለት ቀን ስልጠና ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል። የኢትዮጵያ…
የጅቡቲ እና የኤርትራ ብሔራዊ ቡድኖች ልምምዳቸውን አከናውነዋል
ለ2022 የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የሚጫወቱት የጅቡቲ እና የኤርትራ ብሔራዊ…
ሀዋሳ ከተማ ካሜሩናዊ አጥቂ አስፈርሟል
ካሜሩናዊው የፊት መስመር ተጫዋች ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾች እያስፈረሙ እንዲሁም…
የወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የቻምፒየንስ ሊግ ተጋጣሚውን አውቋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ተጋጣሚውን አውቋል። ኢትዮጵያን በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሚወክለው ፋሲል ከነማ…
ኢትዮጵያ ቡና በአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚውን አውቋል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሀገራችንን የሚወክለው ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታው ከማን ጋር እንደሆነ ታውቋል። በአሠልጣኝ…
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ተጋጣሚ የሆነችው ጋና በዛሬው ዕለት ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በኳታር…