ለመጀመሪያ ጊዜ ከመስከረም 16 ጀምሮ የሚካሄደው ውድድር ጎፈሬ የሲዳማ ዋንጫ በሚል ስያሜ እንደሚካሄድ በዛሬው ዕለት በተሰጠ…
ዜና
ዋልያዎቹ ከቀናት በኋላ ዝግጅት ይጀምራሉ
ከፊቱ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ተከታታይ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ያሉበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ…
“ከዚህ ቀድም ከተደረገው ውድድር የተሻለ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች ተሰርተዋል” – የአአ/እ/ፌ ፕሬዝዳንት አሥራት ኃይሌ
በስምንት ቡድኖች መካከል የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫን አስመልክቶ የምድብ ድልድል ይፋ የማድረግ እና ለተነሱ ጥያቄዎች…
አርባምንጭ ከተማ ኬንያዊ ተከላካይ አስፈረመ
አዞዎቹ በባህር ዳር ተዘጋጅቶ በነበረው የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ዋንጫ ለኬንያ ብሔራዊ ቡድን ሲጫወት የነበረውን ተከላካይ…
ዲ ኤስ ቲቪ ለፕሪምየር ሊጉ አሠልጣኞች ስልጠና ሊሰጥ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል ባለ መብት ዲ ኤስ ቲቪ ለአስራ አንድ ቀናት የሚቆይ ሥልጠና ለሊጉ አሠልጣኞች…
የአዲስ አበባ ስታዲየም እየተደረገለት ያለውን እድሳት በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
የአዲስ አበባ ስታዲየምን በባለቤትነት የሚመራው የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ለስታዲየሙ እየተደረገ ያለውን እድሳት በተመለከተ ለጋዜጠኞች መግለጫ ተሰጥቷል።…
አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በከተማው እየሠራ የሚገኘው አዳማ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አድሷል፡፡ ለ2014 የኢትዮጵያ…
የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በሁለትም ምድብ ተከፍሎ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል በቤስት ዌስተርን ሆቴል ይፋ ሆኗል። አስራ…
የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ አዲስ ተሳታፊ አግኝቷል
ከመስከርም አጋማሽ ጀምሮ በሚካሄደው የመዲናዋ ትልቁ ዋንጫ ላይ ወልቂጤ ከተማ ከውድድሩ ውጭ በመሆኑ በምትኩ አንድ አዲስ…
ዐፄዎቹ በነገው ዕለት ወደ ሱዳን ያመራሉ
የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ከአል ሂላል ጋር የሚያደርገዋል ፋሲል ከነማ ነገ…

