ሰበታ ከተማ ተጨማሪ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር በመግባት የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ሰበታ ከተማዎች ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በሁለት ዓመት…

የፍፃሜ ተፋላሚ ቡድኖችን የለዩት ሁለት የሴካፋ ጨዋታዎች ውሎ

በሴካፋ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ታንዛኒያ እና ቡሩንዲ ደቡብ ሱዳን እና ኬንያን በማሸነፍ ለፍፃሜ አልፈዋል። 👉ታንዛኒያ 1-0…

ሰበታ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሰበታ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን በሦስት ዓመት ውል አስፈርሟል። የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ መሐመድ አበራ የቀድሞ አሰልጣኙን ተከትሎ…

ሀዋሳ ከተማ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

በቃሉ ገነነ ሀዋሳ ከተማን የተቀላቀለ ሁለተኛ አዲስ ፈራሚ ተጫዋች ሆኗል፡፡ በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ እየተመራ ወደ ዝውውር…

የጣና ሞገዶቹ ተከላካይ አስፈርመዋል

ባህር ዳር ከተማዎች ዘጠነኛ ፈራሚያቸው አድርገው ፈቱዲን ጀማልን የግላቸው አድርገዋል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት…

ሰበታ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ

አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በትናንትናው ዕለት በይፋ የቀጠረው ሰበታ ከተማ የአጥቂው መስመር ተጫዋቹን የመጀመሪያው ፈራሚ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ…

ሲዳማ ቡና ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

በሲዳማ ቡና ቀሪ የአንድ አመት ውል የነበራቸው ሁለት ተጫዋቾች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ…

በአምላክ ተሰማ ሁለተኛ የኦሊምፒክ ጨዋታውን ይመራል

በቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በዳኝነት የወከለው ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ ለሁለተኛ ጊዜ ጨዋታ እንዲመራ ተመርጧል፡፡ በጃፓን አስተናጋጅነት…

የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ተጀመረ

በሁለት ምድብ ተከፍሎ በአስር ክለቦች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የሴቶች ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት በአራት…

የሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታዎች መጀመሪያ ቀን ታውቋል

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ተሳታፊ የሚያደርገው የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች መቼ እንደሚጀምሩ ታውቋል። በታሪክ…