በፋሲል ከነማ ቤት በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ግቦችን እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ሲያመቻች የነበረው ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ውሉን አራዝሟል።…
ዜና
ሀዋሳ ከተማ የሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል
በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገባው ሀዋሳ ከተማ የሦስት ወጣት ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ…
ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ አስፈርሟል
በቅርቡ አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን የተቀጠረው ሀዋሳ ከተማ ተከላካይ መስመር ተጫዋች አስፈርሟል። አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን በሁለት ዓመት…
ድሬዳዋ ከተማ የአማካዩን ውል አድሷል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት የአማካዩን ውል አድሷል። የአሠልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል…
የሴካፋ የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ውሎ
በሴካፋ ውድድር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ሲደረጉ በመጀመሪያው ጨዋታ ዩጋንዳ እና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻ ተለያይተዋል። በሁለተኛው…
አል አህሊ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊ ሆኗል
በግብፁ ክለብ አል አህሊ እና በደቡብ አፍሪካው ክለብ ካይዘር ቺፍስ መካከል የተደረገው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የፍፃሜ…
መከላከያ ከከፍተኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች በትናንትናው ዕለት የአራት ነባር ተጫዋቾችን ውል ያደሱ ሲሆን አሁን ደግሞ ሦስት…
የጣና ሞገዶቹ ሦስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
በዛሬው ዕለት በይፋ ወደ ዝውውር ገበያው የገቡት ባህር ዳር ከተማዎች ሦስተኛ ተጫዋቻቸውን ወደ ስብስናቸው ቀላቅለዋል። አሠልጣኝ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ አሁንም ተጫዋች ማስፈረሙን ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ተሳታፊው ሀዋሳ ከተማ የአዳዲስ ፈራሚዎችን ቁጥር ወደ አስራ ሁለት ያደረሰ…