የፊታችን ቅዳሜ ለሚጀመረው የሴካፋ ውድድር በአዲስ አበባ ሲዘጋጅ የከረመው ብሔራዊ ቡድኑ አንድ ተጫዋች ቀንሶ በምትኩ ለአንድ…
ዜና
አሥራት ቱንጆ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ይቀጥላል?
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት ያሳየው አሥራት ቱንጆ ከቡናማዎቹ ጋር የመቀጠል እና አለመቀጠሉ ጉዳይ እየለየ መጥቷል።…
ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል
በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የመሐል ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል። አንጋፋው የፕሪምየር ሊጉ…
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ዘንድሮ ከቀደመው ጊዜያት ተዳክሞ የቀረበው ቡድናቸውን ለማጠናከር በዝውውር መስኮቱ ጠንካራ ሥራዎችን እየሰሩ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች የተከላካይ…
ሲዳማ ቡና ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ከሁለት ቀናት በፊት ቡድኑን ለማጠናከር ወደ ዝውውር ገበያው ጎራ ያለው ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ…
ድሬዳዋ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ከሰሞኑ የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል አስቀድሞ ማደስ የቻለው ድሬዳዋ ከተማ በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውር ገበያው በመግባት…
በሴካፋ ውድድር አትሳተፍም የተባለችው ሀገር ረቡዕ አዲስ አበባ ትገባለች
በተጋባዥነት በሴካፋ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ ሲጠበቅ የነበረው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ከውድድሩ ራሷን አግላለች…
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ አዲስ ክለብ ለማግኘት ከጫፍ ደርሰዋል
በዘንድሮ የውድድር ዘመን ከሰበታ ከተማ ጋር ያሳለፉት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የጣና ሞገዶቹን ለማሰልጠን ተስማምተዋል። በፋሲል ከነማ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ሀምበሪቾ ዱራሜ 1-3 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
የማሟያ ውድድሩ የመጨረሻ መርሐ-ግብር ከሆነው ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሠልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ኤልመዲን መሐመድ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ…