የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 1-2 ሰበታ ከተማ

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማ አባጅፋርን ከረታበት ጨዋታ…

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጅማን አሸንፏል

የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው የጅማ እና ሰበታ ጨዋታ በሰበታ ከተማ 2-1 አሸናፊነት…

ግብጠባቂዎቹ ከሚናቸው ውጭ ይጫወታሉ

አብዛኛው ተጫዋቾቹ በኮሮና ቫይረስ የተመቱበት ወላይታ ድቻ ባልተለመደ ሁኔታ ግብጠባቂዎቹ ከሚናቸው ውጭ እንደሚጫወቱ ታውቋል። ከአስራ አምስት…

የምሽቱ ጨዋታ ተጋጣሚዎች በኮሮና ተመትተዋል

ምሽት አንድ ሰዓት ላይ ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት በርካታ የሁለቱ ቡድን አባላት…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

[iframe src=”https://soccer.et/match/jimma-aba-jifar-sebeta-ketema-2021-04-16/” width=”100%” height=”2000″]

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ

ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ጨዋታ ዙሪያ እነዚህን መረጃዎች እንድትካፈሉ ጋብዘናል። ጅማ አባ ጅፋሮች ከሀዋሳ ከተማ ጋር ነጥብ…

የጨዋታ ዳኞች በኮሮና ታምሰዋል

በድሬዳዋ እየተካሄደ በሚገኘው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የሚመሩ ዳኞች በከፍተኛ ሁኔታ በኮሮና መጠቃታቸው ተሰምቷል። 13…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ በዳሰሳችን እንዲህ ተመልክተናዋል። በሳምንቱ ከሙደረጉ ጠንካራ መርሐ ግብሮች ውስጥ የሚጠቀሰው ይህ ጨዋታ ባለፉት…

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ሰበታ ከተማ

በ19ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከሦስት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በ18ኛው…

የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር የዛሬ ውሎ

በሁለት ምደብ ተከፍሎ በአስራ ሦስት ቡድኖች መካከል እየተካሄደ የሚገኘው የአዲስ አበባ ከ17 ዓመት በታች የታዳጊዎች ውድድር…