የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከ2010 በኋላ ያልተደረገውን ውድድር በሐምሌ ወር ዳግም እንደሚጀምር ገልጿል። በአሁኑ ሰዓት የኢትዮጵያ…
ዜና
ጅማ አባጅፋር ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በዚህ የዝውውር መስኮት አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመው የነበሩት ጅማ አባጅፋሮች ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች አክለዋል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሾሟል
ከቀናት በፊት ከደቡብ አፍሪካዊው አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ እንግሊዛዊ አሰልጣኝ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ…
ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈረመ
የቤኒን ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ ፋቢያን ፋርኖሌ በይፋ ሲዳማ ቡና ተቀላቅለ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደካማ የውድድር…
ዋልያዎቹ ወደ አቢጃን ጉዞ ጀምረዋል
ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ዋልያዎቹ ለወሳኙ ፍልሚያ ጉዞ ይዘዋል። በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው…
” ይህ ህዝብ መደሰት ሲያንሰው ነው” – ሽመልስ በቀለ
ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረቱ የማሳረጊያውን ጎል ከመረብ ያገናኘው ሽመልስ በቀለ ስለወቅታዊ ብቃቱ፣ ስለ ብሔራዊ ቡድኑ…
ከነ ህመም ስሜቱ እስከመጨረሻው የተጫወተው የዋልያዎቹ ተከላካይ…
በትናንትናው የኢትዮዽያ ድል ከነ ህመም ስሜቱ እስከ መጨረሻው የተጫወተው የኃላው ደጀን ያሬድ ባዬ ስላለበት ሁኔታ ጠይቀን…
“ዕድላችን በራሳችን ነው የሚወሰነው” – ጌታነህ ከበደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማዳጋስካርን አራት ለምንም ሲረታ ግሩም የቅጣት ምት ጎል ካስቆጠረው ጌታነህ ከበደ ጋር ቆይታ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሠልጣኙ ጋር መለያየቱን ይፋ አድርጓል
ያለፉትን ሦስት ዓመታት ያለ ዋንጫ የዘለቁት ፈረሰኞቹ ከፍተኛ ጫና ውስጥ የቆዩት ማሒር ዴቪድስን መሸኘታቸው በይፋ አስታውቀዋል።…
ከወሳኙ ድል በኋላ ዋልያዎቹ ወደ ሥራ ተመልሰዋል
በዛሬው ዕለት ጣፋጭ ድል ማዳጋስካር ላይ የተቀዳጁት ዋልያዎቹ በደቂቃዎች ውስጥ ለቀጣዩ ጨዋታ መዘጋጀታቸውን ጀምረዋል። በ2021 ካሜሩን…

