” ከዚህ በኃላ ወደ ኃላ ተመልሶ ተከላካይ ሆኖ መጫወት አይታሰብም” – ሙጂብ ቃሲም

የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያውን ጎል ያስቆጠረው እና በዛሬው ጨዋታ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ሐት-ትሪክ ከሰራው ሙጂብ ቃሲም…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ንግድ ባንክ ተቸግሮም ቢሆን ሦስት ነጥብ አሳክቷል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የዛሬ ሁለተኛ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጌዲኦ ዲላን 2…

ሦስቱን ወንድማማቾች ያገናኘው ጨዋታ…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደው የፋሲል ከነማና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ሦስቱን ወንድማማቾች አግናኝቶ ነበር። እኛም…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ቀን ውሎ መጀመሪያ የሚሆነው ጨዋታ ላይ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ወልቂጤ ከተማ የመጀመሪያ ድሉን…

“የጎደሉብንን አሟልተን ወደ አሸናፊነት እንመለሳለን” – ወንድማገኝ ማርቆስ

ጅማ አባ ጅፋር እስከ አራተኛ ሳምንት ድረስ በአንድ ጨዋታ ካገኘው አንድ ነጥብ ውጭ ድል ቢርቀውም በግሉ…

“…አሰልጣኙ የራሱ ምክንያት ይኖረዋል” – አስቻለው ግርማ

ድሬዳዋ ከተማ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ጨዋታውን አድርጎ የውድድር ዓመቱን የመጀመርያ ድል እንዲያሳካ ትልቁን ሚና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-2 ወላይታ ድቻ

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች አሰተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…

ሪፖርት | ፋሲል ከሙጂብ ሐት-ትሪክ ጋር ተከታታይ ድልን ተቀዳጅቷል

በፍጥነት ጎሎችን ባስተናገደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 3-2 ማሸነፍ ችሏል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች ካለፈው ጨዋታቸው የአንድ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል ጉዞው ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ ተካሂ ኢትዮ…

ወልቂጤ ከተማ ይግባኝ ጠይቋል

ከቀናት በፊት በጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች ተገቢነት ላይ ክስ ያቀረቡት ወልቂጤ ከተማዎች ክሳቸው ውድቅ መደረጉን ተከትሎ ይግባኝ…