በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል። በአዳማ ከተማ መቀመጫቸውን በማድረግ…
ዜና

የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ በታንዛኒያ የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ኮንጎ ዲ.አር ጨዋታ የሰሜን አፍሪካ አልቢትሮች ይመሩታል። በሞሮኮ አዘጋጅነት በሚከናወነው የ2025…

ከፍተኛ ሊግ | አክሱም ከተማ ዋና አሰልጣኝ ቀጥሯል
አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃም ዳግም ወደ አክሱም ከተማ ተመልሷል። በቀጣይ የውድድር ዘመን በከፍተኛ ሊጉ ለመሳተፍ በዝግጅት ላይ…

ከፍተኛ ሊግ | ሶሎዳ ዓድዋ ዋና እና ምክትል አሰልጣኝ ቀጥሯል
ሶሎዳ ዓድዋዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ሀገራዊ ውድድሮች ለመመለስ ዝግጅት ጀምረዋል። ከዓመታት በኋላ ወደ እንቅስቃሴ ተመልሰው በተጠናቀቀው…

በዋልያዎቹ የዛሬ ልምምድ አንድ ተጫዋች አልሠራም
ሁለተኛ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታውን ሰኞ በሚያደርገው የብሔራዊ ቡድኑ ስብስብ ውስጥ አንድ ተጫዋች ልምምድ አለመሥራቱ…

የጣና ሞገዶቹ አንድ አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ለቀጣይ ውድድር ዘመን ራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውሩ…

ጀርመን ለትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ጥሪ አደረገች
ሁለት ተስፈኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የወቅቱን የዓለም ቻምፒዮን ሊወክሉ ነው። የጀርመን ከአስራ ሰባት ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን…

ሎዛ አበራ ዲሲ ፓወርን ተቀላቀለች
ዲሲ ፓወር ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። ከወራት በፊት ለተከታታይ ሦስት ዓመት ቻምፒዮን የሆነችበትን ክለቧን ንግድ…

ሲዳማ ቡና አራት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድኑ አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ፊታቸውን ወደ ተስፋ ቡድናቸው በማዞር አራት…

የታንዛኒያው አሠልጣኝ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያለ ግብ የተለያየውን የታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን የሚመሩት አሠልጣኝ ሄምድ ሱሌይማን ዓሊ ከጨዋታው…