ዛሬ የቁርጥ ቀን ነው ፤ የመጨረሻው ዕለት። የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል በየፊናቸው…
ዜና
ሪፖርት | የሊጉን ተሰናባች ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በሻሸመኔ አሸናፊነት ተቋጭቷል
ባለፈው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ የተሸኙ ክለቦችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ በመጀመሪያ አጋማሽ ጎሎች ሀምበሪቾን…

በሊጉ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘው የሚያጠናቅቁ ክለቦች ሜዳሊያ ይሸለማሉ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የኮምኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ደሳለኝ በሊጉ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃን ይዘው…
ሪፖርት | ለከርሞ በሊጉ መቆየታቸውን ያረጋገጡት ሠራተኞቹ ዓመቱን በድል አገባደዋል
ከነገው የሊጉ መዝጊያ ጨዋታ አስቀድሞ በተካሄደው የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ሁለት ፍፁም ቅጣት ምት ተስቶበት ወልቂጤዎችን አሸናፊ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በየደረጃቸው የስንት ብር የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር ለአስራ ስድስቱ የሊጉ ክለቦች በየደረጃቸው የሚሰጣቸው የገንዘብ ሽልማት ምን ያህል እንደሆነ…

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የክረምቱን የዝውውር ጊዜ አሳውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ ተደርጓል። የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በመጪው…

ሀዲያ ሆሳዕና ከሊጉ መቋጨት በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተካፋዩ ክለብ ሀዲያ ሆሳዕና ለወዳጅነት ጨዋታ እና ለገቢ ማሰባሰቢያ ወደ ፕሪቶሪያ ያመራል። በኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ጋናው ክለብ ?
አሻንቲ ኮቶኮ ለአቡበከር ናስር የሙከራ ዕድል እንዳመቻቸ ጋና ሶከር ኔት ዘግቧል። ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ያለውን…

የውድድር ዓመቱ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ተለይተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2016 የኮከብ ተጫዋቾች እጩዎችን በየዘርፉ ይፋ አድርጓል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…