የውድድር ዓመቱ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ተለይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የ2016 የኮከብ ተጫዋቾች እጩዎችን በየዘርፉ ይፋ አድርጓል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

ሚሊዮን ሰለሞን እና ሳይመን ፒተር ቅጣት ተጥሎባቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር አመራር እና ስነስርዓት ኮሚቴ ተፈጽመዋል ባላቸው የዲስፕሊን ጥሰቶች ዙሪያ ውሳኔ አሳልፏል። ከሳምንት…

የትግራይ ክለቦችን መልሶ ለማቋቋም የታሰበው የቴሌቶን መርሐግብር ዛሬ ይከናወናል

“ክለቦቻችንን እንታደግ” በሚል መሪ ቃል ከውድድር ርቀው የነበሩትን የትግራይ ክለቦች መልሶ ለማቋቋም ዛሬ ምሽት በሸራተን አዲስ…

ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል

የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…

ሪፖርት | ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገሮች መክበዳቸውን ቀጥለዋል

በዋንጫ ፉክክር ውስጥ እጅግ ተጠባቂ በነበረው መርሐግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር አንድ አቻ በመለያየት…

“ስለ አቡበከር ናስር ማውራት አልፈልግም”

ኢትዮጵያዊው ከብራዚላውያኑ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይመስላል….. ከወራት በፊት በሰጡት መግለጫ ላይ ኢትዮጵያዊው አቡበከር ናስር…

የአዳማ ከተማ ተጫዋች ወደ ቡልጋሪያ አቅንቷል

“የባቡር ተጓዦቹ” ለተከላካይ አማካዩ የሙከራ ዕድል አመቻችተዋል። የውድድር ዓመቱን ከአዳማ ከተማ ጋር ያሳለፈው ናይጀርያዊው ቻርለስ ሪባኑ…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን

28ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ነገ ሲጀምር ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ወሳኝ ሚና ያላቸውን ሁለት ጨዋታዎች ያስተናግዳል ፤…

ፌዴሬሽኑ ሀምበርቾ ላይ ከባድ ቅጣትን አስተላልፋለሁ ብሏል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሀምበርቾ በተጫዋቾቹ ላይ ከፍተኛ በደል የፈፀመ ክለብ ነው በማለት ለሌሎች ክለቦች የሚያስተምር ቅጣትን…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጧቸው ተጨማሪ ምላሾች…

👉“ሁልጊዜ አሰልጣኝ አምስት ከሃምሳ ውስጥ ይሄን ታደርጋለህ ብሎ ለአንድ ተጫዋች የቤት ስራ ሰጥቶት አያስገባም።” 👉“ትውልደ ኢትዮጵያውያንን…