ወልዋሎዎች ከተጫዋቾች ጉዳት ፋታ እያገኙ ነው

በጉዳት ሲታመስ የቆየው ወልዋሎ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ከጉዳት መልስ እያገኘ ነው። በሊጉ መጀመርያ ላይ ተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች…

“በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ፤ ድሬደዋ ከተማን በሁለተኛው ዙር የሚያቆመው አይኖርም” በረከት ሳሙኤል ድሬደዋ ከተማ

በረከት ሳሙኤል ስለ ድሬዳዋ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ይናገራል ድሬዳዋ ከተማ በ2008 ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ተደጋጋሚው የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ልምምድ ማቋረጥ አሁንም ቀጥሏል

በደሞዝ ክፍያ በጊዜው አለመጠናቀቅ ምክንያት ልምምድ ማቋረጥ እየተለመደ በመጣበት ሊጋችን ጅማ አባ ጅፋሮች በለተለያየ ጊዜ ልምምድ…

ወጣቱ ግብ ጠባቂ የተጋጣሚን ተጫዋች ሕይወት አድኗል

የሐውዜኑ ግብ ጠባቂ ናኦድ ገብረእግዚአብሔር የምላስ መዋጥ አደጋ የደረሰበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ተጫዋችን ሕይወት አትርፏል። ከቀናት…

የወልቂጤ ም/ፕሬዝዳንት እና የቦርድ ፀኃፊ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ

የወልቂጤ ከተማ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አበባው ሰለሞን እና የክለቡ ቦርድ ፀኃፊ የሆኑት ጌቱ ደጉ (ረ/ፕ/ር) ራሳቸውን…

Premier League Review | Game Week 14

With the first round set to be concluded by this week, the 14th round of fixtures…

Continue Reading

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በፕሪምየር ሊጉ ሌሎች ትኩረት ሳቢ የነበሩ የሳምንቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። 👉 የተጫዋቾች ዲሲፕሊን እና ካርዶች በዚህ…

ልማደኛዋ ሎዛ የሊግ ጎሎቿን ብዛት 30 አደረሰች

የማልታ ፕሪምየር ሊግ መሪ የሆኑት ቢርኪርካራዎች ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ራይደርስን 10-2 ሲያሸንፉ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ አራት…

አዳማ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባት አሳስቦታል

የዓምና የሁለት ወር ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ሊከፈለን አልቻለም በሚል የአዳማ ከተማ ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች የመልቀቂያ ደብዳቤ…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት

በዚህ ሳምንት ትኩረት ሳቢ የነበሩ አሰልጣኝ ተኮር ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እነሆ! 👉 ደለለኝ ደቻሳ ለቋሚነት?…