ዋልያዎቹ ከአዞዎቹ ጋር የሚያደርጉትን የወዳጅነት ጨዋታ የሚመሩት ዳኞች ሲታወቁ ጨዋታውም ያለ ተመልካች እንደሚደረግ ተረጋግጧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ዜና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | የ18ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በርካታ ተጫዋቾች ጎልተው በወጡበት የጨዋታ ሳምንት በአንጻራዊነት ብልጫ በወሰዱ ተጫዋቾች ይህንን ምርጥ ቡድን ሠርተናል። አሰላለፍ 3-4-1-2…
Continue Reading
ሀምበርቾ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሀምበርቾ ሁለት ተከላካዮችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ…

የዋልያዎቹ ጨዋታዎች በአንጋፋው አዲስ አበባ ስታዲየም ይደረጋሉ
በእድሳት ላይ የሚገኘው አንጋፋው የአዲስ አባባ ስታዲየም ከ40 ወራት በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሊያስተናግድ ነው።…

ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
በፕሪምየር ሊጉ ለመቆየት በሁለተኛው ዙር የዝውውር መስኮት በንቃት የተሳተፈው ኢትዮጵያ መድን ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርሟል። በፕሪምየር ሊጉ…

ሻሸመኔ ከተማ ብሩንዲያዊ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ሻሸመኔ ከተማ የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ እየተወዳደረ የሚገኘው…

አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
Continue Reading
መቻል ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው መቻል ከናይጀሪያዊው አጥቂ ጋር በመለያየት በምትኩ ቶጓዊ አጥቂ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል አድርገዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ…