ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና

በሳምንቱ ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል የአንድ ከተማ ክለቦቹ የደርቢ ጨዋታን በተከታዩ ዳሰሳችን ተመልክተነዋል። ሲዳማ ቡና ዐምና መቀመጫውን…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ባለፈው ሳምንት ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር በተመሳሳይ ያለ ጎል ነጥብ ተጋርተው የወጡት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋርን የሚያገናኘው…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ አዳማ ከተማ

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ስሑል ሽረ በሜዳው አዳማ ከተማን የሚያስተናግድበትን መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባሳለፍነው…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በድሬዳዋ ስታዲየም የሚደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። የስምዖን ዓባይ ቡድን በ4ኛ ሳምንት…

Continue Reading

በፕሪምየር ሊግ ክለቦችና በዳሽን አሞሌ መካከል ስለተፈፀመው የትኬት ሽያጭ ስምምነት ማብራሪያ ተሰጠ

አሞሌ በተሰኘው ዘመናዊ የባንኪንግ አገልግሎት የስታዲየም የመግቢያ ትኬቶች ለመሸጥ ከስምምነት በደረሱ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች እና በዳሽን…

የድሬዳዋ ከተማ ደካማ አጀማመር እና የተጫዋቾች ጉዳት

በቴዎድሮስ ታከለ እና ዓለማየሁ አበበ በሊጉ ጥሩ ያልሆነ ጅማሬ ካደረጉ ክለቦች መካከል የሆነው ድሬዳዋ ከተማ ነገ…

በጉዳት ከሜዳ የራቁት የፋሲል ከነማ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ…

በዳንኤል መስፍን እና ኤልያስ ኢብራሂም የ2012 የውድድር ዓመት ከተጀመረ ወዲህ በርካታ የተጫዋቾች ጉዳት እያስተናገዱ ከሚገኙ ክለቦች…

ለ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ተሰጠ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኞች ያዘጋጀውን የሙያ ማሻሻያ ስልጠና ላለፉት ሦስት ቀናት ማከናወኑን…

ህንድ 2020 | አሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ ለ24 ተጨዋቾች ጥሪ አቀረቡ

ለዓለም ከ17 ዓመት በትየታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ የአሰልጣኝ ቅጥር ያከናወነው የኢትዮጵያ ሴቶች ከ17 ዓመት…

በአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ፈረሰኞቹ መካከል ድርድር ተካሄደ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ባስተላለፈው አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ድርድር…