“ቡና የራሱ የሆነ ተጋጣሚን ሊቋቋምበት የሚችል አንድ ባህል እንዲያዳብር ነው ፍላጎቴ”- አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ በድህረ ጨዋታ ቃለምልልሳቸው ስለተቆጠሩት ግቦች፣ ስለ ውጭ ሀገር ግብጠባቂዎች እና የክለቡ…

ከፍተኛ ሊግ ሐ | አርባምንጭ ሁለተኛ ድሉን ሲያስመዘግብ ደቡብ ፖሊስ፣ ዲላ እና ቂርቆስም አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ አርባምንጭ ሁለተኘመ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ደቡብ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ሀላባ እና ሀምበሪቾ ሲያሸንፉ መከላከያ እና ነቀምቴ ነጥብ ተጋርተዋል

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ አምስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ ሀላባ ከተማ እና ሀምበሪቾ ድል አስመዝግበዋል። ቀሪዎቹ ጨዋታዎች…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ለገጣፎ እና ሶሎዳ ዓድዋ ሁለተኛ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ኤሌክትሪክ እና ደሴ ከተማ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሁለተኛ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ለገጣፎ እና ዓድዋ ተከታታይ ድላቸውን ማስመዝገብ ችለዋል።…

“ለኢትዮጵያ ቡና ደጋፊ አዲስ ነገር እናሳያለን ብለን እናምናለን” – እንዳለ ደባልቄ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባህር ዳር ከተማን ለቆ የካሣዬ አራጌውን ቡድን የተቀላቀለው አጥቂው እንዳለ ደባልቄ በአዲስ አበባ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 4-1 ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት በካሣዬ አራጌ የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን ከሙሉ የጨዋታ ብልጫ ጋር…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከድንቅ እንቅስቃሴ ጋር የዓመቱን የመጀመርያ ድል አስመዝግቧል

በርከት ያሉ የግብ ማግባት ሙከራዎች በተስተናገዱበት የ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት – የምድብ ሐ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 ተቋ’ ኢትዮጵያ መድን 0-0 ስልጤ ወራቤ – – FT ጌዴኦ ዲላ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት – የምድብ ለ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 FT መከላከያ 0-0 ነቀምቴ ከተማ – – FT ሀምበሪቾ 2-0 ጅማ…

Continue Reading

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2ኛ ሳምንት – የምድብ ሀ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 12 ቀን 2012 FT ደሴ ከተማ 2-0 አቃቂ ቃሊቲ 15′ በድሩ ኑርሁሴን 32′ አክዌር…

Continue Reading